Monday, March 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የፕሮፌሰር መስፍን አዲስ መፅሀፍ “የማተሚያ ቤት ያለህ” እያለ ነው

መጽሐፉን ለማተም የሚደፍር ማተሚያ ቤት በድፍን ኢትዮጵያ ጠፍቷል ዋዜማ ራዲዮ:- “ዘጭ እንቦጭ” የተሰኘ ርዕስ እንዳለው የተነገረና በፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የተጻፈው ባለ ሦስት መቶ ገጽ አዲስ...

ራስ አሉላ አባ ነጋ የኢትዮጵያ ጀግና!! /ያሬድ ሹመቴ/

በዘመነ አብዮቱ (ደርግ) በትግራይ ክፍለ ሀገር ፣ ዓድዋ አውራጃ ፣ አባ ገሪማ ገዳም ከወትሮው የዝምታ እና የመናንያት የተመስጦ ቀናት ውጪ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብና...

ገድለህ ማረው /ወለላዬ-ከስዊድን/

የሰራህን በዓይንህ አይተህ ሲወሻክት ወይም ሰምተህ ልታቆመው ብትነሳ በዝምታ ፊት ብትነሳ አፍሮ ይተው እንዳይመስልህ ስምህን ነው ሚከትፍልህ ከዛ - ይልቅ ነገርህን አ’ርገህ ድብቅ ትንሽ ጊዜ ብትጠብቅ እንደ ወትሮው ሱሱን ሊያደርስ ካ’ንዱ ሊቀምስ ካ’ንዱ ሊልስ ከሰው ጋራ...

ኢትዮጵያና ኤርትራን በፖለቲካና በኢኮኖሚ የማያስተሳስርና የኢትዮጵያን የባህር በር መብት የማያስከብር ፖሊሲ ፋይዳቢስ ነው /ያዕቆብ...

ለዚህ ጽሁፍ መንስኤ የሆኑት በቅርብ ጊዜ የተከሰቱ በኢትዮጵያ ሉዐላዊነት ላይ ጫና ሊፈጥሩ የሚችሉ ሁለት ኩነቶ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ከጥቂት ሳምንታት በፊት የኢህአዴግ መንግሥት ኤርትራን አስመልክቶ...

አባ ኮስትር ማነው? ደጃዝማች በላይ ዘለቀ (1902 ወሎ – 1938 አዲስ ከተማ) /መስቀሉ አየለ/

በላይ ዘለቀ ዘመን ተሻጋሪ ስመ ጥር አርበኛ ሲሆን በምድረ ጎጃም ላይ ለአምስት አመታት ያህል ከፋሽት ጣሊያን ጋር በተደረገው ትንቅንቅ እንደ ተራ የጓድ መሪ ተጋድሎውን...

የአቶ ፈቃደ ሸዋቀና ህልፈት /አርበኞች ግንቦት 7 የሀዘን መግለጫ/

ንቅናቄዓችን አርበኞች ግንቦት 7፣ በተለያዩ የኃላፊነት ደረጃዎች ከፍተኛ አስተዋጾ ሲያበረክት በቆየው ጓዳችን በአቶ ፈቃደ ሸዋቀና ያለጊዜው ከዚህ ዓለም በሞት መለየት የተሰማው ሀዘን ከፍተኛ ነው። በንቅናቄያችን...

በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን(EBC) አስራር ውስጥ የባለስልጣናት ጣልቃ ገብነት መኖሩ ይፋ ወጣ

/Ethiopia Nege News/:- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው መደበኛ ጉባዔ ላይ ኮርፖሬሽኑን በተመለከተ፤ ባለፈው ሣምንት ማብቂያ ላይ የተሰጡትን የም/ቤቱን ሀሳብ  መርምሮ የውሣኔ ኃሣቡን...

አዳነ ግርማ ለብሔራዊ ቡድን ስለቀረበለት ጥሪ ይናገራል

/ዳንኤል መስፍን/ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በቀጣዩ ወር የአመቱን የመጀመርያ የነጥብ ጨዋታ ያደርጋል፡፡ አዲሱ የዋልያዎቹ አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለም 29 ተጫዋቾችን መርጠዋል፡፡ አሰልጣኙ በስብስባቸው አንጋፋው አጥቂ አዳነ...

አቶ አሰፋ ጫቦ /አለምጸሃይ ወዳጆ/

አቶ አሰፋ ጫቦ ከአባቱ ከጫቦ ሣዴ ሃማ ያሬና ከእናቱ ከማቱኬ አጀን ከተራራ አናት ላይ ከሚገኝ ሜዳማ ቦታ ላይ ጨንቻ ከተማ ነው የተወለደው፡፡ከጋሞ ሰንሰለት ተራራዋች...

Poems