Monday, March 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የዘንድሮው ዲቪ ሎተሪ የመጨረሻው ይሆን?

 /አድማስ ሬዲዮ/ ባለፈው ሳምንት የ2018 ዓ.ም ዲቪ ሎተሪ ውጤት ወጥቷል። በዚህ የዘንድሮው ዲቪ ሎተሪ ከመላው ዓለም 14 ሚሊዮን ሰዎች አመልክተዋል። 14 ሚሊዮኑም ውጤታቸውን ለማየት ሞክረዋል።፡ዕድለኞች...

የብሪታንያ መንግስት አቶ አንዳርቸው ፅጌ ከእስር እንዲለቀቁ ግፊት እንዲያደርግ ተጠየቀ

/Ethiopia Nege News/:- ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ  ማክሰኞ ዕለት ወደ ለንደን ያመሩት  “በለንደን  የሶማሊያ ጉባኤ”  ላይ ለመሳተፍ ሲሆን በቆይታቸውም ከጠ/ሚንስትር ተሬሳ ሜይና ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

ተቦርነ በየነ “አንተ አልክ?” – ቴዲ አፍሮን /ክንፉ አሰፋ/

እንዲህም ሆነ። የይሁዳ ገዥ የነበረው ጲላጦስ ክርስቶስን አስጠርቶ "አንተ የአይሁድ ንጉስ ነህን?" ሲል ጠየቀው። ክርስቶስም መልሶ "አንተ አልክ?" አለው። ሰማይን ያለ ምሰሶ ያቆመው ክርስቶስ...

/ሙሉ ቃለ ምልልስ/ “ይህ ጊዜ ኢትዮጵያዊነት አደጋ ላይ የወደቀበት ጊዜ ነው……” ቴዲ አፍሮ /

በመጀመሪያው ቀን ለአራት ሰአታት አልበሙ ከሽያጭ ወርዶ በርካታ ስለኮቸን አስተናገደናል /ሲዲ ቤቢ/ /Ethiopia Nege News/:- ቴዲ አፍሮ “ኢትዮጵያ’’ የተሰኘው አዲስ አልበም በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ...

አቶ ፈቃደ ሸዋቀና በ 62 አመቱ አረፈ

/Ethiopia Nage news/:- ቀድሞ የአዲስ አበና ዩኒቨርሲቲ መምህር የነበሩትና በተለያዩ ድረ ገጾች ላይ በተለይ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ጉዳይ ላይ በመጻፍ የሚታወቁት አቶ ፈቃደ ሸዋቀና በአሜሪካን ሃገር...

ከሳሽ ያጡት እነ ኤልያስ ገብሩ ለጠ/ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የአቤቱታ ደብዳቤ ፃፉ

/Ethiopia Nege News/:- በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የታሰሩት ኤልያስ ገብሩና ዳንኤል ሽበሺ ክስ ሳይመሰረትባቸው ከስድስት ወራት በላይ በፖሊስ ጣቢያ ታስረው ይገኛሉ። ኤልያስ ገብሩ፣አናኒያ ሶሪና...

ጁባ የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚዎችን አሰረች

/Ethiopia Nege News/:- የደቡብ ሱዳን የደህንነት ባለስልጣናት ስድስት የሚሆኑ "የኢትዮጵያ የአንድነት አርበኞች ግንባር " አማፂያንን በህገ-ወጥ መንገድ የጦር መሳሪያ ግዥ ሰበብ ትናንት ጁባ ውስጥ በቁጥጥር...

የወልቃይት ጠገዴ ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ትግል ነው – ክፍል ሁለት /ዶ/ር አክሎግ ቢራራ/

የጎንደር ሕብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ምሽት ለችግሩ መፍትሄ አለ ወይንስ የለም? በጎንደሬውና በሌላው የአማራ ብሄር ላይ የሚካሄደውን በህወሓቶች የተቀነባበረ እልቂት አግባብ ባለው መልክ አገናዝቦ መፍትሄ ለመሻት የሚቻለው...

የአዲሱ ዘመነ መሳፍንት አክቲቪስቶች /በልጅግ ዓሊ-ፍራንክፈርት/

መነገር ያለበት ቁጥር 11 እኔ ምን አገባኝ – የምትሉት ሃረግ እሱ ነው ያረዳት – ሃገሬን እንደ በግ የምትለው ግጥም – ልጽፍ አሰብኩና ምንአገባኝ ብዬ – ቁጭ አልኩ እንደገና ኑረዲን...

በወያኔ ዘመን ቀልዶች ለአፍታ ፈገግ በሉ! /ዳግማዊ ጉዱ ካሣ-አዲስ አበባ/

አንጀት እያረረ እርሱ ስለሚስቅ ሊሆን ይችላል “ጥርስ ሞኝ ነው” ይባላል – እንደማሽላዋ፡፡ ቢሆንም አይብዛ እንጂ ቁም ነገርን እያዋዙ በቀልድ መሰል እውነተኛ ገጠመኞች ማስተላለፍ መጥፎ...

Poems