Monday, March 9, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የጃንሆይ እናት! (ሊያነቡት የሚገባ) /ዳዊት ከበደ ወየሳ – አትላንታ/

ነገሩ ትንሽ ቆየ። እኔ ግን በሆነ አጋጣሚ በቅርቡ ነው ቃለ ምልልሱን የሰማሁት። ተስፋዬ ገብረአብ አዲስ ስላሳተመው - “የጀሚላ እናት” መጽሃፍ፤ ከጋዜጠኛ በፍቃዱ ሞረዳ ጋር...

የዶክትር ሀዲስ አለማየሁ ሐውልትና ታሪካቸው

ድመጻዊ ቴዲ አፍሮ በአዲሱ አልበሙ ማር እስከ ጧፍ ብሎ ፍቅር እስከ መቃብር የተሰኘውን ስራቸውን ያደመቀላቸው ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ፤ አሁን ደግሞ በትውልድ ቦታቸው ደብረማርቆስ ከተማ...

የግፍ ዘመናችን ለምን ረዘመ፤ ስለማንነጋገር /ግ. ተ. አበጋዝ/

ኢትዮጵያን በባርነት በመግዛት ላይ የሚገኘው የወያኔ መንግስት ላለፉት 26 አመታት ኢትዮጵያን ትልቅ ሀገር ከማለት ይልቅ እንደ ትልቅ እስር ቤት፤ ትልቅ የዘር መጥፋት የሚካሄድባት ሀገር...

እዚያው እንገናኝ!! የአሠፋ ጫቦ ስንብት /ጋዜጠኛ ወሰንሰገድ ገብረኪዳን/

ዛሬ ዕለተ አርብ ነው፡፡ ዛሬ በኦርቶዶክስ አማኞች ዘንድ መድኃኒዓለም የሚከበርበት ነው፡፡ ዛሬ ሚያዝያ 27 ነው፡፡ የነፃነት ቀን ነው፡፡ ይገርማል፡፡ አጋጣሚዎች በራሳቸው ጊዜ ግጥምጥም ሲሉ ደግሞ ከማስገረምም ያልፋሉ፡፡ ዛሬ...

የገሮ አድባራችን … /በወንድማገኝ አንጁሎ ሲሳይ/

ጋሞን ከኢትዮጵያ ኢትዮጵያን ከጋሞ፤ አጋምዶና አፋቅሮ አጣብቆና አሳስሮ፤ ላይለያቸው ምሎ፤ በስጋና ደሙ አዋህዶና አዝሎ፤ ውሸትን አዳፍኖ ሐቅንም ገላልጦ፤ በድፍረት ተናግሮ በድፍረትም ፅፎ፤ አካፋን አካፋ ዶማውንም ዶማ ብሎና መስክሮ፤ ልክ እንደ አባቶቹ...

የኢትዮጵያና የሱዳን ወታደሮች በድንበር አካባቢ በተጠንቀቅ ላይ ናቸው ተባለ

/Ethiopia Nege News/:- በሱዳን ካርቱም የደህንነትና የስለላ ምንጮች ለሚድል ኢስት ሞኒተር (MEMO) ሚዲያ ተቋም በሰጡት መረጃ መሰረት ግብፅ በህዳሴው ግድብ ላይ ጥቃት ለማድረስ መዘጋጀቷንና...

የአቶ አሰፋ ጫቦ የቀብር ስነስዓት ዛሬ በቅድስተ ስላሴ ካቴድራል ተፈጸመ

/Ethiopia Nege News/:- በነጻው ፕሬስ የህትመት ውጤቶች እና በተለያዩ ድረ ግጾች ላይ በተከታታይ ጽሁፎችን በማቅረብ የሚታወቁት አቶ አሰፋ ጫቦ የቀብር ስነ ስርአት ዛሬ ሚያዚያ...

“አባ ኮስትር በላይን” እንዘክረው ! /መላኩ አላምረው/

"ስሜ በላይ፣ ሀገሬ ኢትዮጵያ፣ ትምክህቴና መሐላዬ ጊዮርጊስ ነው" እስኪ በአርበኞች ቀን የምንጊዜውንም ኢትዮጵያዊ ጀግና "አባ ኮስትር በላይን" እንዘክረው ! (መላኩ አላምረው) ... "የማይቆረጠም የብረት ቆሎ የማይጨብጡት የእሳት አሎሎ" . ይህች ስንኝ...

ከቴዲ አልበም (የዘፈን ጥራዝ) ቅር ያሰኙኝ ነገሮች! /ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው/

በቅድሚያ ከበርካታ መሰናክሎችና ፈተናዎች በኋላ ሥራዎቹን ለሕዝብ ጆሮ ስላበቃው ቴዲን እንኳን ደስ አለህ! ልለው እወዳለሁ፡፡ ጥሩ ሥራዎችን ሠርተህልናል ወደናቸዋል እናመሰግናለን! ተባረክ፡፡ በዐፄ ቴዎድሮስ ዘፈንህ...

የጨንቻ ዝግባ ስንብት /ታሪኩ ደሳለኝ/

ማርከሻው ጥበሉ! እንደጠፋ ቀረ ...? እንደተሰወረ??! ጋሽ አሰፋ ጫቦ በትዝታው ፈለግ መፅሀፋችው ይህን ሲሉን ምናልባት እንዲህ እያሉን ይሆናል አላለሁ ፣ ኢትዮጲያዬ ናፍቆትሽ ዳርቻ አልባ ነው፣ናፍቆትሽ ምህረት የለውም...

Poems