Amharic Posts
Home Amharic Posts
የቀድሞው ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ ችሎት እንዲቀርቡ ትዛዝ ተሰጠ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቀድሞው የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ታስረው ችሎት እንዲቀርቡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 5ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት...
ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 ግማሽ ዓመት 28 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮ ቴሌኮም በ2014 ግማሽ ዓመት 28 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን የገለጸ ሲሆን፣ በዚህም የእቅዱን 86 ነጥብ 4 በመቶ ማሳካት መቻሉን ገልጿል።
ያለፈው...
ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለወደሙ ተቋማት ከ110 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሸባሪው ህወሃት ፈጽሞት በነበረው ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎቸና ውድመት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት ከ110 ሚሊዮን ብር ባላይ ድጋፍ ማድረጉን የሰው ለሰው ግብረሰናይ ድርጅት...
አሜሪካ በአፋር ላይ አዲስ የተቀሰቀሰው ጦርነት እንዳሳሰባት ገለፀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ ትናንት ሐሙስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ በአፋር ክልል ጦርነት እንደ አዲስ መቀስቀሱ እጅግ...
ከጋምቤላ ክልል በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ 6 ህፃናት ታፍነው መወሰዳቸው ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት በተደጋጋሚ ጥቃት ማድረሳቸውንና በአንድ ወር ውስጥ ብቻ 6 ያክል ህፃናትን አፍነው መውሰዳቸውን የጋምቤላ ክልላዊ መንግስት ሰላምና...
ህውሀት በአዲስ በከፈተው ጥቃት ምክንያት ቆቦ ላይ ተፈናቃዮች መስፈራቸውን ተሰምቷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከተፈናቃዮቹ መካከል ከበርካታ ወራት በኃላ ወደ መኖሪያ ቄያቸው ሀገር ሰላም ነው ብለው የተመለሱ ይገኙበታል ተብሏል።
አንድ ከዋጃ የተፈናቀሉ ግለሰብ ለቪኦኤ ሬድዮ ጣቢያ በሰጡት...
በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ የተከሰሱ 22 ተጠርጣሪዎች እንዲፈቱ ፍርድቤት ወሰነ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ የተከሰሱት 22 ተጠርጣሪዎች እያንዳንዳቸው በ30 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የሙስና...
35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የእንግዳ አቀባበል ስርዓት ማሳየት ይገባል ሲል የመንግስት አሳሳበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ የሚካሄደው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ኢትዮጵያ ፈተናዎቿን በድል ተሻግራ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ችግሯን በራሷ ፈታ ወደፊት የቀጠለች መሆኑን...































