Sunday, March 8, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኮሚሽነር ዛይድ በህዝባዊው አመጹ የደረሰውን ጥቃት ተ.መ.ድ እንዲያጣራ በድጋሚ ጠየቁ

“የፀረ-ሽብር አዋጁ ልጓም ሊበጅለት፤ የታሰሩትም ሊፈቱ ይገባል።” ኮሚሽነር ዛይድ ራድ አል ሁሴን /Ethiopia Nege News/:- በኢትዮጵያ መንግስት የተደረገላቸውን የስራ ጉብኝት ዛሬ ሲያጠናቅቁ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ “በህዝባዊ...

ዶ/ር መረራ ጉዲና ባቀረቡት 11 ገጽ የክስ መቃወሚያ ላይ ዛሬ አቃቢ ህግ መልስ አሰማ

/Ethiopia Nege News/:- ጠቅላይ አቃቢ ህግ ዶክተር መረራ ባቀረቡት ባለ 11 ገጽ መቃወሚያ፤ በዋናነት ክሳቸው ከእነ ዶክተር ብርሃኑ ነጋ ክስ ተነጥሎ ሊታይ ይገባል በማለት...

በጅማ ከተማ አዳራሽ ተደርምሶ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ

/Ethiopia Nege News/:- በጅማ ከተማ መንቲና ቀበሌ ማሪያም ሰፈር ተብሎ በሚጠራ አካባቢ የሚገኝ የቀበሌ አስተዳድር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ትናንት ከሌሊቱ 10 ሰዓት ላይ ተደርምሶ፤ አዳራሹ...

ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም በተመለከተ የተለቀቀውን ረቂቅ አዋጅ መንግሥት አላውቀውም ...

''በፌዴራል ደረጃ ሕግ የማውጣት ሥልጣን ያለው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው'' የኦሮሚያ ክልል  /Ethiopia Nege News/:- ‘’የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ...

ወዮ ኢራቅና ሶሪያ፤ እኛስ? /መስቀሉ አየለ/

የአንደኛው አለም ጦርነትን ፍጻሜ ተከትሎ ለአራት መቶ አመታት ያህል የመካከለኛውን ምስራቅ በበላይነት ተቆጣጥሮ የነበረው የኦቶማን ኤምፓየር በመሸነፉ አካባቢውን የተቀራመቱት ባለተራዎቹ የአውሮፓ ኮሎኒያሊስቶቹ እንግሊዝና ፈረንሳይ...

የወልቃይት ጠገዴ ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ትግል ነው – /ዶ/ር አክሎግ ቢራራ/

ክፍል አንድ መጀመሪያ ይህን የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት ስብሰባ ያዘጋጃችሁትን ወገኖቸን ከልብ አመሰግናለሁ። ለዚህ ስብሰባ መሰረት፤ በህይውታቸው መስዋእት የከፈለቱን ሁሉ በሕሊና ጸሎት ለማስታወስ እንድንነሳ እጠይቃለሁ።...

የኢህአዴግ የኢኮኖሚ አብዮት ሲዳሰስ /በተስፋየ ከበደ/

የኢህአዴግ የኢኮኖሚ አብዮት ሲዳሰስ በተስፋየ ከበደ ኢህአዴግ ጥልቅ ተሀድሶ አድርጊያለሁ ካለ በኋላ በተቃዋሚ ብሄርተኞች ጭምር የተደገፈ የኢኮኖሚ አብዮት ይዞ ብቅ ብሏል። ያው እንደተለመደው ኢህአዴግ...

ሚያዚያ 27 ፤ የአባት አርበኞች የድል ቀን /ሳሙኤል አበበ/

ከ3 ቀን በኋላ 76ኛው የመታሰቢያ በዓል ታስቦ ይውላል። ሚያዝያ 27 ከየካቲት 23 በዓድዋ ድል ከተገኘው አኩሪ ታሪክ የማይተናነስ ለኢትዮጵያን የላቀ ትርጉም ያለው መታሰቢ በዓል...

የረቂቅ አዋጁ ዓላማ ምንድን ነው?/በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/

“የኦሮሚያ ክልል በፊንፊኔ/አዲስ አበባ ላይ ያለውን ሕገ መንግሥታዊ ልዩ ጥቅምን አስመልክቶ የተዘጋጀ የጥናት ሰነድ” የሚል ባለ 46 ገጽ ሐተታ እና በዚሁ መሠረት የተዘጋጀ ረቂቅ...

ባህር ዳር ባለገሩ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ የቦንብ ፍንዳታ ተከሰተ

/Ethiopia Nege News/:- ዳሽን ቢራ ስሙን ወደ "ባላገሩ" መቀየሩን ተከትሎ የሙዚቃ ኮንሰርት በባህር ዳር ከተማ የተዘጋጀ ቢሆንም የሙዚቃ ዝግጁቱ ከመጀመሩ ጥቂት ደቂቃዎች ዘግይቶ በቦንብ...

Poems