Tuesday, April 22, 2025

Amharic Posts

Amharic Posts

አገር የሚያፈርስ ማን ነው? /እንዲያነቡት እንመክራለን/

/ግርማ ሰይፉ/ ዛሬ ጠዋት ከቤቴ ወጥቼ ልጆች ትምህርት ቤት ካደረሰኩ በኋላ የተገኘሁት ቦሌ ክፍለ ከተማ ዐቃቢ ህግ ቢሮ ነበር፡፡ አብሮኝ የሸዋስ አሰፋ ነበር፡፡ ያጎደልኩት ካለ...

ሀገር የሚፈርሰው በዜጎች ነፃነት ሳይሆን በአምባገነኖች ፍርሃት ነው!

የቀድሞ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ግርማ ሰይፉ ዛሬ ወደ አንድ አቃቢ-ሕግ ቢሮ ሄዶ የታዘበውን ነገር በፌስቡክ ገፁ ላይ አስነብቦናል። በእርግጥ አቶ ግርማ...

በተ.መ.ድ የሰብዓዊ መብቶች ዋና ዳሬክተር ኢትዮጵያን ለመጎብኘት እቅድ ይዘዋል ተባለ!

ግብዣው የኢትዮጵያ መንግስት ነው ተብሏል /Ethiopia Nege News/ :- በሰብዓዊ መብት አያያዝ የማይሆንላት ኢትዮጵያ፤ በተለይ ደግሞ አንድ ዓመት ከመንፈቅ በላይ  ያስቆጠረው "ህዝባዊ ተቃውሞ" ከተከሰተ ወዲህ...

የጋሼ አሰፋ ሞቱ፤ለመግባት ከቤቱ…….! /መስከረም አበራ/

ጋሼ አሰፋ ጫቦ የኢትዮጵያን ፍቅር እንደማተብ በአንገቱ አስሮ፤እንደ እንደ መልካም ሽቶ ለሌሎችም ሲረጨው የኖረ ሰው ነው፡፡ ሃገሩን የሚወድበት ውድ የልክፍት አይነት ብርቱ ነበር፡፡ በሰው...

አሜሪካ ዜጎቿን በተለይ ወደ ጎንደር ጉዞ እንዳያደርጉ አስጠነቀቀች

/Ethiopia Nege News/:- አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ  አሜሪካዊያን ዜጎች ኢትዮጵያ ውስጥ  በተለይም የቱሪስት መዳረሻ አካባቢዎች ስለሚያደርጉት የጉዞ መመሪያ ዛሬ አውጥቷል። ኤምባሲው  ዛሬ ባወጣው የጉዞ...

ዩቶፒያ ኢትዮጵያ /መስፍን ማሞ ተሰማ/

“ብዙ ህልም ባለበት ዘንድ እንዲሁም ብዙ ቃል ባለበት ሥፍራ በዚያ ብዙ ከንቱ ነገር አለ። መፅሐፈ   መክብብ ምዕ፤ 5   ቁ፤ 7 /ሙሉውን ጽሁፍ ይህንን...

ዶክተር መረራ ጉዲና ዛሬ ፍ/ቤት ቀረቡ

11 ገጽ ያለው የክስ መቃወሚያም ማቅረባቸው ታውቋል። የክስ መቃወሚያው የቀረበው በፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ሲሆን በቀረበው የክስ መቃወሚያ ያተኮረው በዋናነት “...

‘ኢትዮጵያዊ ርስበርስ መባላቱን፥ ነብር ዥንጉርጉርነቱን ሊቀይር ይችላልን?’ /በፍቃዱ ዘ. ኅይሉ/

ትላንት ነብይ ባገሩ አይከበርም ዛሬ ነብይ ባገሩ አይኖርም ነገ ነብይ ባገሩ አይፈጠርም (በዕውቀቱ ሥዩም) ፌስቡክ የትውልዳችን ማንነት ገመና ገላጭ ነው። የመግቢያዬ ግጥም ገጣሚ፣ በትውልድ ፈርጥነቱ ሊወደስ ሲገባው፥ የሚናገረውን እንኳ በማያውቅ መደዴ...

በቴዲ ላይ የዘመቱ – በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዳይመቱ /ይገረም አለሙ/

ይህ መዳቡ መልኩን ቀይሮ ብረቱ ተመሳስሎ ቆርቆሮው ቅርጹን ለውጦ ሁሉም ወርቅ ተመስሎ ሊቀርብ ይችላልና ሆኖም ታይቷልና ፊት ለፊት ከሚታየው ብልጭልጭ ቀለሙ  በስተጀርባ ምንነቱን ማስተዋል...

ታዋቂው ‎ደራሲና የህግ ባለሙያ አቶ አሰፋ ጫቦ አረፉ

/Ethiopia Nege News/:- በ1966ቱ ኢትዮጵያ የለውጥ ታሪክ ውስጥ ስማቸው ከሚጠቀሱ የፖለቲካ ሰዎች አንዱ የሆኑትና በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በመጻፍ የሚታወቁት የህግ ባለሙያ አቶ አሰፋ...

Poems