Monday, April 21, 2025

Amharic Posts

Amharic Posts

በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ጠንከር ያለ ምላሽ ሰጠ

/Ethiopia Nege News/፦ ለንደን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ መኖሪያውን በአሜሪካን ሃገር በስደት ስላደረገው አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ዛሬ ሀይል የተቀላቀለበት ምላሽ ሰጥቷል። እንደ ኤምባሲው ገለፃ ከሆነ አትሌቱ...

የእግዚአብሔር መልእክት በነቢዩ ኢሳይያስ በኩል /መስፍን ወልደ ማርያም/

‹‹ኑና እንዋቀስ ይላል እግዚአብሔር፤ ኃጢአታችሁ እንደአለላ ብትሆን እንደአመዳይ ትጸዳለች እንደደምም ብትቀላ እንደባዘቶ ትጠራለች፤ እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ እንቢ ብትሉ ግን ብታምጹም...

ተመስገንን ሳየው /‎ታሪኩ ደሳለኝ/

መንግስት ካሳራው እስር ቤት ተመሰገን የለም ከለበት ግዜ አንስቶ ላሉት 5 ወራት ተመስገንን እንዳላየው ተከልክዬለው። በከለከልም ግን ዝዋይ እስር ቤት ሄጄ እደጁን አይቼው ከመመለስ...

የቴዲ አፍሮን ‘ኢትዮጵያ’ የተቹት ርዕዮቶች ይቅርታ ጠየቁ

ቴዎድሮስ ካሣሁን የእናንተ የመኾኑን ያህል የእኛም ነው እሑድ ኤፕሪል 16 ቀን 2017 ዓ.ም በርዕዮት ኪን ዝግጅት ላይ የቴዎድሮስ ካሣሁን ‘ኢትዮጵያ’ የተሰኘው ዘፈን ርእስ ሆኖ የመነጋገሪያ...

የቴዲ አፍሮ ዜማ ገምጋሚዎች ሲገመገሙ !!! /አዜብ ጌታቸው/

ሰላምና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ! በቅድሚያ ይህን አስተያየት የምሰጠው የቴዲ አፍሮ ቲፎዞ ሆኜ እንዳልሆነ ያዙልኝ። በእርግጥ ከቴዲ አፍሮ ዘፈኖች ሁሉንም ባይሆን ጥቂት የማይባሉትን እወዳቸዋለሁ። ለኔ ከዘፈኑ...

ኢትዮጵያ የተመድን የገለልተኛ ምርመራ ጥያቄ ውድቅ አደረገች

/EthiopiaNege News/፦ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች በተከሰተው ህዝባዊ ተቃውሞ የበርካታ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት(ተመድ) እና የአውሮፖ ህብረት በነፃና ገለልተኛ ተቋም እንዲጣራ ጥያቄ...

ይደንቃል የመሰብሰብ አባዜ! /መስፍን ወልደ ማርያም/

ሚያዝያ 2009 ዕደሜ-ልኬን እሰበስባለሁ፤ የምሰበስበውን ማስቀመጫ እገዛለሁ፤እሰበስባለሁ፤ የሚደንቀው ነገር ዛሬም መሰብሰብ አላቆምሁም! አሁን ከጥቂት ቀኖች በፊት በድንገት አንድ ጥያቄ በአእምሮዬ ውልብ አለ፤ በሃያ ሦስት ዓመት ዕድሜዬ...

ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይና ዋልድባ ገዳም /ገብረመድህን አርአያ/

የዋልድባ ገዳም በህዋሓት መሪዎች በዓይነ ቁራኛ የወደቀው ገና ትገሉ እንደተጀመረ ነው። የዋልድባ ገዳም የህወሓት መሪዎች እንዲወድም ሃሳብ ያቀረቡት በ1973 መጨረሻ አካባቢ ሲሆን፣ አቅማራ ተብሎ...

የትግራይ ገዥ ጉጅሌ የማንነትቻን ውሃ ልክ አይደለም! /መስቀሉ አየለ/

ወያኔ አህዮችን እያረደ ወደ ቻይና ለመላክ የሚያስችል ኢንቨስትመንት ገንብቶ ማጠናቀቁን ተከትሎ በተነሳው ነውጥ ህብረተሰቡ ለሞራል ልዕልናው መከበር ያሳየው መረባረብ የሚያኮራ ነው።ይኽ እኩይ ስርዓት አገሪቱ...

ይድረስ ለጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ /ፈይሰል ክብሩ/

የቴዲ አፍሮ "ኢትዮጵያ" ዜማ ላይ በ"ርዕዮት ሚዲያ" የቀረበው እንከን የሞላበት ትችት በቅርቡ የቴዲ አፍሮን አዲስ "ኢትዮጵያ!" የሚል ዜማ በማስመልከት በርዕዮት ሚዲያ ልዩ ዝግጅት ባንተ አቅራቢነትና...

Poems