Monday, April 21, 2025

Amharic Posts

Amharic Posts

በኦሮምኛ ግእዝ ፊደላትን ስለመጠቀም ተገቢነት /በአብርሃም ቀጄላ-ዋሽንግተን ዲሲ/

ለዚህ ጽሑፍ ማክንያት የሆነኝ በመምህር ልዑለቃል አካሉ ከኢትዮጵያ ቋንቋዎች አንዱ የሆነው ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ ያለበት በግእዝ ፊደል ወይስ በላቲን ፊደል? (ከኢትዮጵያዊ ማንነት አንጻር ለውይይት...

የትግራይ ሕዝብን እንደመጠቀሚያ /በኤርምያስ ቶኩማ/

የአንዳንዶቹ ሰዎች ጭፍንነት ያናድደኛል፤ መለስ ዜናዊና ጓደኞቹ ለገደሉት ህዝብ የትግራይ ህዝብ ዋጋ ሊከፍል እንደሚገባው ሲለፈልፍ ይውላል፤ አንዲት የትግራይ ገበሬ በማእከላዊ ለሚፈፀመው ቶርች በምን መልኩ...

ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ከእስር ቤት የላከው አጭር ደብዳቤ

“እኔና ዳንኤል ሺበሺ ባለቤት አልባ የግፍ እስረኞች ሆነናል። ታስረንም በምንገኝበት ቦሌ ፖሊስ መምሪያ ‘የእናንተ ጉዳይ ከአቅሜ በላይ ነው፤ እናንተን መክሰስም ይሁን መፍታት አልችክልም’ በማለቱ...

እኔን እንደለቀቃችሁ ጓደኞቼንም ልቀቁልኝ ስል እጮሃለሁ /ኢዩኤል ፍስሃ-አዲስ አበባ/

ትላንት ኤልያስ ገብሩ እና ዳንኤል ሺበሺን ለመጠየቅ 24 አካባቢ ወደሚገኘው የቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ "ጊዜያዊ" ማቆያ ወደ ሆነው ጣቢያ ጎራ ብዬ ነበር። ጣቢያው እንደደረስኩ የሁለቱንም...

ከኢሳያስ አፈወርቂ ቃለ-ምልልስ በስተጀርባ /ክንፉ አሰፋ/

ከኢሳያስ አፈወርቂ ቃለ-ምልልስ በስተጀርባ ክንፉ አሰፋ ጠንቋይና አፖለቲከኛ የሚያመሳስላቸው አንድ ነገር አለ። ሁለቱም ተገልጋያቸውን ለማምታታት የትኩረት አቅጣጫ ማስቀየርን ተክነውበታል። ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህኛው - የኦሮሚያ...

ከተከዜ ወዲህ /መስፍን ማሞ ተሰማ/

ከተከዜ ወዲህ ፤ አህያ አለቀሰ ባያቶቹ ጀርባ ፤ ባባቶቹ ጉልበት በልጆቹ ስቃይ ፤ ባቆማት ኢትዮጵያ ባቀናት ቀዬ ላይ . . . ደደቢትን አልፎ ተከዜን ሲሻገር የምዕተ ዓመታት ውለታው ተረግጦ “ደሳለኝ”...

‹‹…ይወስዳል መንገድ፣ ያመጣል መንገድ አንድ የሚጠላ፣ አንድ የሚወደድ…›› /በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/

☞ ዛሬ ፫ኛ ልደቱን በወኅኒ ያከብራል፣ ☞ በአመክሮ ሊፈታ ፱ ወር ገደማ ይቀረዋል፣ ☞ 5 ዓመት ከ4 ወር ፅኑ እስራት ተፈርዶበት ዝዋይ ተልኳል፣ "ዛሬ 500 ቀናት በእስር...

“ኢትዮጵያ” የተሰኘው የቴዲ አፍሮ ነጠላ ዜማ ቅዳሜ – (15 አፕሪል) ይለቀቃል

(ምስል - ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ እና ማናጀሩ ጌታቸው ማንጉዳይ የማስተሩን ውል ከፈጸሙት ባለሃብቶች ጋር) “ኢትዮጵያ” የተሰኘው የቴዲ አፍሮ አዲሱ ነጠላ ዜማ በመጭው ቅዳሜ ሚያዝያ 8...

በግብጽ ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች በፈነዳ ቦምብ 37 ሲሞቱ ከ70 በላይ ቆሰሉ

/Ethiopia Nege News/፦ በግብጽ ሁለት ቤተ ክርስቲያኖች በፈነዳ ቦምብ 37 ሲሞቱ ከ70 በላይ ቆሰሉ የሆሳዕና በአል ለማክበር በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በቅዱስ ማርቆስ ካቴድራል በተሰባሰቡ ክርስቲያኖች...

Poems