Amharic Posts
Home Amharic Posts
የክቡር አርበኛ ሌ/ጀኔራል ጃገማ ኬሎ አስከሬን ግባተ መሬት ዛሬ ተፈጸመ
/Ethiopia Nege News/፦ የታላቁ አርበኛ የሌ/ጄኔራል ጃገማ ኬሎ የቀብር ስነ ስርዓት ዛሬ እሁድ ሚያዚያ 1 ቀን 2009 ዓ.ም አርበኞችና ታዋቂ ሰዎች በሚቀበሩበት በቅድስተ ስላሴ...
ዘሪሁን ተሾመ ማነው? ጭንብሉ ሲገለጥ /መስቀሉ አየለ/
ይኽ ሰው በአሁኑ ሰዓት በነጌታቸው አሰፋ አንጃ በኩል “ገኖ” የወጣ የፖለቲካ ቀመር አድራጊ ፈጣሪ ሆኖ ብቅ ብሏል። አገር ሲያረጅ ጃርት ያበቅላል አይነት መሆኑ ነው።...
በኢትዮጵያ የመንግሥት ተጠያቂነት እስክ ምን ድረስ ነው /ከሀ. ህሩይ/
የኢትዮጵያ ህገ መንግሥትም ሆነ ሌሎች ዝርዝር ህጎች በሀገሪቷ የሚወጡት ህግ እና ሥርዓት በሀገሪቱ ለማስፈን እና መንግሥትም ሆነ እያንዳንዱ ዜጋ በተገቢው መንገድ በኃላፊነት እንዲጠየቁበት ነው።...
አርበኛ ሌ/ጄኔራል ጃገማ ኬሎ የበኩር ልጃቸው ባረፈ በ10ኛ ቀኑ በ96 አመታቸው በሞት ተለዩ
የበኩር ልጃቸው ሰለሞን ጃገማ ኬሎ ማረፍ አባቱ አልሰሙም
/Ethiopia Nege News/፦ ጥር 20 ቀን 1913 ዓ.ም የተወለዱትና በኢትዮጵያ የአርበኞች ታሪክ ውስጥ ከፍተኛውን ስልጣን ይዘው ረዥም...
ሻረው፣ እንዴት እንዳመለጠ?! /በውቀቱ ስዩም/
ባለፈው ፣ተጠባባቂ ፓስተር ገመቹ ቸርች ካልወሰድኩህ ሞቸ እገኛለሁ አለኝ፤
" በውቄ እግዜርን ፍለጋ ላይ ነኝ ትል የለ?! ታድያ እግዜርን የምትፈልገው ረከቦት ጎዳና ዳር ቆመህ የሴቶችን...
አራቱ የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን በጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዐቃቤ ሕግ ጋር የቃል ክርክር አደረጉ
ዐ/ሕግ በጥቅምት ወር 2008 በፌ/ከ/ፍ/ቤት የሽብር ክሳቸው ተነስቶላቸው የተሰናበቱት አምስቱ ጦማሪያን ላይ «ማስረጃችን አልተመዘነም፣ በተከሰሱበት ወንጀል ሊከላከሉ ይገባል» በማለት ለፌ/ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ማለቱ ይታወሳል። በዛሬው...
ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዞን ዘጠኞች ይግባኝ ጉዳይ ውሳኔ አሳለፈ /በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/
★ ናትናኤል ፈለቀ እና አጥናፉ ብርሃኔ በወንጀል ሕጉ አንቀፅ 257/ሀ እና ሠ መሠረት "የአመፅ ማነሳሳት" ክስ ይከላከሉ ተብሏል።
★ ሶልያና ሽመልስ እና አቤል ዋበላ ከፍተኛው...
ወያኔ የመጨረሻውን እርሾ እየጋገረ ነው፡ ምዕራፍ ፫ /መስቀሉ አየለ/
ባለፈው የክፍል ሁለት ትንታኔ ለማሳየት እንደሞከርኩትሁለቱም አንጃዎች የሃይል ቀጠናቸውን በማስፋት ክልሎችን በየስራቸው ለማሰለፍ በሩጫ ውስጥ መሰነበታቸውን፤ የሳሞራ የኑስ በኮማንድ ፖስቱ ሽፋን የኦሮሚያን፣ የሱማሌ ክልልና...
ፊደል፥ ቋንቋ፥ ሕዝብ /ፕሮፌ. ጌታቸው ኃይሌ/
አሁንም አሁንም የሚያገረሽብን ብሔራዊ በሽታ “የቱን ቋንቋ በየቱ ፊደል እንጻፈው የሚለው ጥያቄና የሚሰጡት የተለያዩ መልሶች ናቸው። አብዛኛው ተቺ የሚስማማበት አንድ መልስ ለማግኘት ባይቻልም፥ መጀመሪያ...
በሁዳዴ ጾም የአህያ ልኳንዳ! /ክንፉ አሰፋ- ሆላንድ/
“ደሳለኝ” ተብሎ ስለሚጠራው አህያ፤ በወያኔ ሜድያ የተተረከልን ታሪክ መሳጭ ነው። እነሱ ጫካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት፣ አስገደ ገብረስላሴ በ45 ብር ገዝቶ ለወያኔ ማጓጓዣ ይሆን ዘንድ...