Sunday, April 20, 2025

Amharic Posts

Amharic Posts

ሆነና ነገሩ የተገላቢጦሽ ፣ አህያ ወደ ቤት ውሻ ወደ ግጦሽ /ይገረም አለሙ/

አበው መሆን ያለበት ቀርቶ የማይሆነው ሲሆን ፣ ያለ አባቱ ያለወግ ሥርዓቱ የሆነ ነገር ሲያጋጥማቸው የሚገልጹበት ይህ አባባል ተቀዋሚ ተብሎ ለተሰለፈው ግን ምን ለምን እንዴት?...

አህያ እና የ አህያ ሥጋ /ቴዲ አትላንታ/

አህያ በኢትዮጵያ እየታረደ ወደ ውጭ አገር እንዲሸጥ የአህያ ቄራ መከፈቱ የሰሞኑ ወሬ ሆኗል። አንዳንዱ "እንዴት ተደርጎ የአ ህያ ሥጋ በተቀደሰው መሬት ላይ ታርዶ ይሸጣል?"...

በሀገራችን ሕግ አህያን ማረድ ወንጀል ነው! ወንጀለኞች ለፍርድ ይቅረቡ! /ሠዓሊ አምሳሉ ገብረኪዳን አርጋው/

ትናንትና በመጽሐፈ ገጽ መዝገቤ (በፌስ ቡክ አካውንቴ) ይህችን አረፍተነገር ጻፍኩ፦ “አየ እናንተ!!! የአህያ ቄራ በመከፈቱ ተደነቃቹህ? ወያኔ እኮ የሆነ ቦታ የሰው ሥጋ የሚበሉ ማኅበረሰቦች ቢኖሩ የሰው...

በሜልበርን የአርበኞች ግንቦት 7 ድጋፍ ስብሰባ በድምቀት ተከናውኖ በስኬት ተጠናቀቀ!!!

የአርበኞች ግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር አባል የሆኑት አቶ አፍሬም ማዴቦ በክብር እንግድነት በተገኙበት የተከናወነው የድጋፍ ማሰባሰቢያ ዝግጅት በድምቀት ተከናውኖ በከፍተኛ ስኬት ተጠናቋል። ቤት ንብረቴን ሳይሉ...

ኢሳት እና አዳዲሶች ብሄርተኞች /መስቀሉ አየለ/

ሁለት ስህተት አንድ ትክክል አይሆንም! ኢሳት እና አዳዲሶች ብሄርተኞች ሰሞኑን አንድ የኢሳት እንግዳ በአማራ ማንነት ላይ አላገጠ ተብሎ የተነሳ ቃጠሎ ጭሱ አ ሁንም ድረስ...

ከቆሻሻ ኑሮና ሞት ለመላቀቅ ቆሻሻውን ስርዐት ማስወገድ /መሳፍንት ዘፈረንሳይ ለጋሲዮን/

ነገሩ ሁሉ ከድጡ ወደማጡ በሆነባት ሀገራችን በየጊዜው የሚፈራረቁት ሰቆቃዎች ልብን በሀዘን ካራ ማድማታቸውን እንደቀጠሉ ነው። ባለፈው አንድ ዓመት ብቻ ከደረሱብን መዓቶች ጥቂቱን ብናነሳ፤ በረኃብ...

የመኢአድ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ እና ሌሎች አመራሮች የወህኒ ግዞት ማብቂያ ሊያገኝ አልቻለም /ሸንቁጥ...

የመላዉ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ህጋዊ ፕሬዝዳንት አቶ ማሙሸት አማረ መጋቢት 22/2009 ዓም በአምባገነኑ ወያኔ ተይዞ ወደ እስር ቤት ተወርዉሯል:: ማሙሸት አማረ በተያዘበት ወቅት...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም መዘዝ አለው ተባለ

/Ethiopia Nege News/፦ ስድስተኛ ወሩን ያጠናቀቀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለቀጣይ አራት ወራት እንዲራዘም መወሰኑን የተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ማስታወቁን ተከትሎ በርካታ...
video

የፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ ባለቤት ወ/ሮ እስከዳር አውላቸው በቅርቡ በባለቤታቸው ላይ የደረሰውን አስገራሚና አሳዛኝ ሁኔታ...

“..... ኃይሌ የግል ህይወቱን በሚመለከት ደግ ነው፣ ጥሩ የቤተሰብ ሰው ነው፣ ቤተሰቡን የሚያከብር፤ ከዛም ውጪ ልጆቹንም የሚንከባከብ፤ ከዛም አልፎ ደግሞ ማንኛውንም ኢትዮጵያዊ .... በኢትዮጵያዊነቱ...

“በሁሉ ነገር መስማማት አለብን ወይ?” -ዲ. ዳንኤል ክብረት /ያሬድ ሹመቴ/

4ኛው ዙር የጉዞ ዓድዋ ተጓዦችን በክበር ለመቀበል በተዘጋጀው ምሽት ላይ ውብ ንግግር ካደረጉ መሀል ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ይገኝበታል። ንግግሩን ለንባብ እንዲመች አድርጌ በመጻፍ እነሆ...

Poems