Sunday, April 20, 2025

Amharic Posts

Amharic Posts

የአራት ወር ነፍሰ ጡር የነበረችው ኢትዮጵያዊት ህይወቷ አልፎ ተገኘ!

አድማስ ራድዮ:- ሜሮን ለማ የተባለች የ35 ዓመት ወጣትና የነርሲንግ ምሩቅ ባለፈው እሁድ ማርች 19 ቀን ፣ በምትኖርበት ኒውጀርሲ በሚገኝ አፓርመንት ውስጥ ህይወቷ አልፎ መገኘቱ...

ከመማረር ማምረር (ይገረም አለሙ)

ሰሞኑን የአቶ ኃብታሙ አያሌውን ቃለ ምልልስ በአሜሪካ ድምጽ ራዲ የአማርኛው ክፍል አዳምጠን ብዙዎች አዝነናል፣ አልቅሰናል፣ ተናደናል፣ ወያኔን ተሳድበናል አውግዘናል ወዘተ፡፡በአዲስ አበባ በተለምዶ ቆሼ እየተባለ...

የአድዋ ድል “በዕድል”? ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ዕውቀት መለዋወጫ መረብ

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ዕውቀት መለዋወጫ መረብ የትግሬ ነፍጠኛ፣ የሸዋ ፈረሰኛ፣ የጎጃም እግረኛ፣ የአማራ ስልተኛ ከብ ይቀላው፣ ያናፋው፣ ያንደገድገው ጀመር። ከእንዝርት የቀለለ የጁየ፣ ከነብር የፈጠነ...

4 ወር የፈጀው የኦፌኮ (የነአቶ በቀለ ገርባ) አመራሮች የምስክር ሂደት

9 ቀጥተኛ ምስክሮች 7 ተከሳሾችን መለየት ያልቻሉ ምስክሮች 3 ከተከሳሾቹ ጋር የማይገናኝ በኦሮሚያ የተነሳውን አመፅ ያስረዱ ምስክሮች 1 እነ ጉርሜሳ አያኖ የክስ መዘዝገብ ላይ እንዲመሰክሩ አቃቤ ህግ...

አግድም ያደገው የጎሳ ፖለቲካችን! /በመስከረም አበራ-ክፍል አንድ/

አስራ ሰባት አመት በበረሃ የተመላለሰው ህወሃት/ኢህአዴግ የተራበውን ስልጣን በእጁ ካደረገበት 1983 ዓ.ም ወዲህ በሃገራችን ሁለመና የናኘው የጎሳ ፖለቲካ አሁን አሁን ‘መጨረሻችን ምን ይሆን?’ የሚያስብል...

ከአርበኞች ግንቦት ሰባት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

የስልጣን ዕድሜን ከማራዘምና ከማራዘም ባለፈ ምንም አይነት ህልም የሌላቸው የወያኔው ቡድን ባለስልጣናት የህዝብና የአገርና ጥቅም ከቶ አይታሰብም። የህዝቡ የኑሮ መሻሻልና የመልካም አስተዳደር ባለቤትነት አስጨንቋቸው...
video

“የእንስሳ ኮቴ!” የምን የእንስሳ ኮቴ? /በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/

የተቀመጣችሁበት ካፌ/ሬስቶራንት ውስጥ የሆኑ ወጣቶች መጥተው፣ የሆነ በራሪ ወረቀት ቢሰጧችሁ ምን ትገምታላችሁ? ያው የኮምፒዩተር ወይም የቋንቋ ሥልጠና ማስታወቂያ ነገር - አይደል? እኔን ግን በቀደም‘ለት...

ትራምፕ፡ የአሜሪካ ዴሞክራሲ ያስቀናል! /አብርሃ ደስታ/

ዴሞክራቱ ባራክ ኦባማ በሚመራው መንግስት ስር ሀገራዊ ምርጫ ተካሄደ። የተቃዋሚው (የሪፐፕሊካን) ፓርቲ ዕጩ ዶናልድ ትራምፕና ዴሞክራቷ ሂላሪ ክሊንተን ተወዳደሩ። አማራጫቸውን ያለምንም ገደብ ለህዝብ አቀረቡ።...
video

‎አቶ ሃብታሙ አያሌው በኢትዮጵያ እስር ቤቶች የሚደረግውን አስከፊነት ስቃይ በይፋ ተናገረ

/Ethiopia Nege News/፦ የቀድሞው አንድነት ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት ፓለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው ማእከላዊን ጨምሮ በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ እስር ቤቶች የሚፈጸሙ አሰቃቂ የማሰቃየት ድርጊቶችን...

የፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ድፍረትና ንቀት /ይገረም አለሙ/

22 ፓርቲዎች የፕሮፌሰሩን ፓርቲ ጨምሮ ከወያኔ ጋር በወያኔ ጋባዥነት ድርድር ጀምረዋል የሚለውን ዜና እየሰማን ባለንበት መድረክ ከኢህአዴግ ጋር የብቻ ድርድር ይፈልጋል ምክንያቱም ዋንኛው ተቃዋሚ...

Poems