Amharic Posts
Home Amharic Posts
የማለዳ ወግ … ሰው ገድለው አንገታቸው ሊቀላና ሊያሳዝኑን የነበሩት በነጻ ተለቅቁ!/ነቢዩ ሲራክ/
ሟች – ሊደፍራቸው የመጣ ሳውዲ ወጣት
ገዳይ – ሚስትና ቤቱን የተከላከለ ጎልማሳ
ፍርድ ሰጭ – ከፍተኛው የሸሪአ ፍርድ ቤት የወንጀል ችሎትእነ ሁሴን እንደገና አልተወለዱ ይሆን?
ልክ...
የሕይወት ዋጋ /ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም/
በ2009 ዓ.ም. ቆሼ የሚባል ሰፈር ወይም መንደር ተፈጠረ፤ ቆሼ ማለት ቆሻሻን ማቆላመጫ ነው፤ ቆሻሽዬ ማለት ነው፤ ቆሼ የቆሻሻ ተራራ ነው፤ በዚያ የቆሻሻ ተራራ ዙሪያ...
የሲራጅ ፈጌሳ መግለጫና የሃይለምርያም ደሳለኝ 84% “ድጋፍ” ቀልድ ዋነኛ መልዕክት ምንድነው?
የሲራጅ ፈጌሳ መግለጫና የሃይለምርያም ደሳለኝ 84% “ድጋፍ” ቀልድ ዋነኛ መልዕክት ምንድነው? ኢትዮጵያን የሚያስተዳድረው የወታደራዊና ደህንነት ጁንታ ቃል አቀባይ ሲራጅ ፈጌሣ የተባለው ሰው (መከላከያ ሚኒስቴር!...
ኢትዮጵያዊው የምግብ ቤት ባለቤት በሰው እጅ ተገደለ
ዜና ኢትዮጵያ ነገ፦ ኢትዮጵያዊው የምግብ ቤት ባለቤበናሽቪል ቴነሲ የሚገኘው አይቤክስ የኢትዮጵያውያን ምግብ ቤት ባለቤት የሆነው ግጥም ደምሴ እስካሁን ባልታወቀ ሰው መገደሉ ተገለጸ።
ከቅዳሜ ምሽት ጀምሮ...
ወዳጆቼ የጠቅላይ ሚኒሰትሩን ሪፖርት ከሞላ ጎደል አድምጠናል! /ግርማ ሰይፉ ማሩ/
ወዳጆቼ የጠቅላይ ሚኒሰትሩን ሪፖርት ከሞላ ጎደል አድምጠናል፡፡ እንደተለመደው አሁንም በእድገት ጎዳና ላይ እንገኛለን፡፡ በሚገርም ሁኔታ የበጀት ጉድለት መሻሻል አሳይቷል፡፡ ይህ የሆነው ደግሞ አገሪቱ የምታገኘው...
እምዬ ምኒልክ ወላዋይ ነበሩ ወይ? የአድዋን በዓል አከብራለሁ ብዬ ሄጄ፤ አፄ ምኒልክ ሲሰደቡ ሰምቼ...
ምሁር ባልባልም በቃ! አልጸጸትም፣
ፊደል ቢሸከሙት አያደርስም የትም።
አሮጌ ልብስ ነው አስቀያሚ ኮተት፣
ማስተዋል ካነሰው ቢከመርም ዕውቀት።
(የረቡዕ ግጥም ፫ኛ ዓመት፣ ወለላዬ)
የስዊድን ሶሻል ዴሞክራት ተቀጥላ የሆነው የኢትዮጵያ ሶሻል...
የቆሼው እልቂት ድንገተኛ አደጋ ወይስ የመንግሥት ሴራ? /ዘመድኩን በቀለ/
በተለምዶ ቆሼ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የከተማዋ የአዲስ አበባችንን ቆሻሻ በዚያ ስፍራ መጣል ከተጀመረ 50 ዓመታት እንዳለፉት መረጃዎች ያመለክታሉ ። እንደ ሰለጠኑት ዓለማት ቆሻሻን መድፋትና...
/ሊያነቡት የሚገባ/ የቆሼው አደጋ ሐዘን ውስጥ ከከተታቸው እናቶች አንዷ
/በሃይሉ ገብረእግዚአብሔር/
ደሴ አለሙ ትባላለች፡፡ ብዙዎች የሚያውቋት ‹‹አበባ›› በሚለው መጠሪያዋ ነው፡፡ የሦስት ልጆች እናት ናት፡፡ በኤሆፕ ኢትዮጵያ የህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት ውስጥ በሞግዚትነት ትሠራለች፡፡ የምትኖረው በቆሼ...
ባለ ሰልስቱም ባለ ቀብሩም መላኩ /ታሪኩ ደሳለኝ/
ከቀን ወደ ቀን የሞቿች ወገኖቻችን ቁጥር እያሻቀበ ነው። 40 ብለን ከድንጋጢያችን ሳንወጣ 80 መድረሱን እንሰማለን ሰማኒያን ሳናምን 100 መሻገሩን እንረዳልን። በየቀኑ ቁጥሩ እየጨመረ ዛሬ...
የአስቸኳይ ጊዜ አወጁ እስከመቼ? /ከ ሀ. ህሩይ ቶሮንቶ-ካናዳ/
እ.አ.አ. ከጥቅምት 2015 ጀምሮ በሀገሪቷ ውስጥ በሰላማዊ መንገድ የተጀመረውን ተቃውሞ እና የመብት ጥያቄ በአግባቡ ከመመለስ ይልቅ፤ መንግስት የሀይል እርምጃ መውሰዱን በመምረጥ የገደላቸው እና ያሰራቸው...