Amharic Posts
Home Amharic Posts
ታሪክህ ባጭሩ “ቆሼ ላይ ትወለዳለህ፤ ቆሼ ላይ ታድጋለህ፤ ቆሼ ላይ ትሞታለህ”/አጥናፍ ብርሃኔ/
ቀን ጥሎህ ቆሻሻ ከሚምስ ትወለዳለህ፤ ቆሻሻ ላይ ዳዴ እያልክ ያገኘኸውን ወደ አፍህ እየከተትክ እድሜህ ለትምህርት ይደርሳል፤ እናትህ ቆሼ ጭራ ያገኘችውን ቋጥራ ትምህርት ቤት ትልክሃለች፤...
የቆሼ ወገኖቻችን የውሸት ኖረው የእውነት ሞተዋል! /አርኪቴክት-ዮሐንስ መኮንን/
አንዲት እድሜ ልኩዋን በድህነት ስትማቅቅ የኖረች አሮጊት በነ አለቃ ገብረሃና ሰፈር ውስጥ ሞታ ኖሮ መንደርተኛው ለቀብር ላይ ታች ይላል፡፡ አለቃ በዚያው መንገድ ሲያልፉ “ምንድን...
የግፍ ዘመናችን ለምን ረዘመ፤ ስለማንነጋገር /ግ. ተ. አበጋዝ-ሳስካቱን ካናዳ/
ኢትዮጵያን በባርነት በመግዛት ላይ የሚገኘው የወያኔ መንግስት ላለፉት 26 አመታት ኢትዮጵያን ትልቅ ሀገር ከማለት ይልቅ እንደ ትልቅ እስር ቤት፤ ትልቅ የዘር መጥፋት የሚካሄድባት ሀገር...
ከማርች ስምንት ጋር አያይዤ /አቤል ዋበላ/
አንድ ማኀበረሰብ በዘልማድ ገንዘብ ያደረጋቸው ነገሮች ሳይጠይቅ መሄዱ ብዙ ዋጋ ያስከፍለዋል፡፡ የኛም ማኀበረሰብ ከዚህ የተለየ አይደለም፡፡ ብዙ ልማዶች አይጠየቁም እንዲሁ ሳይመረመሩ ከትውልድ ወደ ትውልድ...
የጎቤ መሰዋትና እንድምታው /መስቀሉ አየለ/
የወልቃይት ማንነት ጥያቄ መነሳትን ተከትሎ የዚህ ጥያቄ አቅራቢ ኮሚቴዎችን እና ኮ/ል ደመቀ ዘውዴን በጎንደር ለማፈን የተደረገውን ዘመቻ ተከትሎ በጎንደርና ጎጃም መጠነ ሰፊ የሆነ የህዝብ...
ይኸኛው ሳምንት! /አስፋ ጫቦ/
የማይዘጋ በር
ባለፈው ሳምንት”የሳምንቴ ትዝብትና ትንግርት! የሚል ጽፌ ነበር። መዝጊያው ላይ ‘የተሻለ ሳምንት ይጠብቀን!” ብዬ ነበር። አሁንም መጠበቅ ሊኖርብን ነው።ወይስ የመጥፎ ጥረን ሲያሸት የኖረው አንቴናየና...
‹‹ስለ እኔ አታልቅሱ!›› አርበኛ ሰማዕት ጎቤ መልኬ (ከ1958 – 2009 ዓ/ም)
የሚፈግ እሳት፤ የማይጠፋ ፋና! አርበኛ ሰማዕት ጎቤ መልኬ (ከ1958 – 2009 ዓ/ም)
/ሙሉቀን ተስፋው/
ምን ብየ እንደምጀምር አላውቅም፤ ግን እኛ ‹‹ዋዋ›› እያልን ለምንጠራው አባታችን ቤተሰቦቹ ደግሞ...
የአድዋን ትርጉም ለሚያቃልሉት የሹምባሽ ልጆችና የቁቤ ዋቆ ትውልድ /መስቀሉ አየለ/
አስራ አራት የአፍሪካ አገሮች ከኮሎኒያልዝም ነጻ ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስካሁኗ ሰዓት ድረስ የባርነት ግብር ይከፍላሉ።
ነገሩ እንዲህ ነው፤ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በአስራ ዘጠኝ መቶ አምሳ...
ጋን ቢሆን ምንቸቱ -የማን ነው ጥፋቱ? /ይገረም አለሙ/
አምባሳደር ተስፋዬ አብዲ ከኢሳት ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ በኔት ወርክ ችግር ምክንያት ዘግይቼ ነው ያዳመጥኩት፡፡ አምባሳደር ተብለው ይጠሩ አንጂ ያልዋሉበት ቦታ ያልሰሩት የሥራ መስክ...
በአድዋ ጦርነት የመረጃ (Intelligence) ሚና /በመስቀሉ አየለ/
በሃገርና በህዝብ ደህንነት ጥበቃ ሚኒስቴር ስር ፤ ሐምሌ 1973 ዓ.ም በታተመውና “ደህንነት” በተሰኘ መፅሄት ከገፅ 28 – 38 ከአድዋ ጦርነት በፊት ፣ በጦርነቱ ጊዜና...