Sunday, April 20, 2025

Amharic Posts

Amharic Posts

በዚህ መንገድ ስለእምየ ሚኒሊክ ላውጋህማ! /አሌክስ አብርሃም/

ከዚህ በመቀጠል  ዳግማዊ ሚኒሊክ ንጉሰ ነገስት ኢትዮጲያ ዘ እምነገደ ይሁዳ ለጦቢያ አገራችን ያስተዋወቋቸቀውን አበይት የስልጣኔ ቱርፋቶች ሞቅ ካለ ርግማን መሰል ስድብ ጋር እናቀርባለን !...

የታጋይ ጎቤ መልኬ ሞት፤ የነፃነታችን ኩራት!

   ለመብትና ለነጻነት የሚደረግ ትግል ከፍተኛ ዋጋ እንደሚያስከፍል የተማርነው፤ የታሪክ ማህደሮችን በማገላበጥ አይደለም። ክቡር ህይወትን፤ ለሕዝብ እና ለአገር ነፃነት አሳልፎ መሥጠት ከቅድመ አያቶቻችን፤ ጀምሮ፤...

ታላቁ ጃጋማ ኬሎ-ጸረ ፋሽስቱ የኢትዮጵያ ጀግኖች ምልክት /አቻምየለህ ታምሩ/

ጀግናው ሌፍተናት ጄኔራል ጃገማ ኬሎ ጥር 21 ቀን 1913 ዓ.ም. በጅባትና ሜጫ አውራጃ በደንቢ ዮብዲ ወረዳ ዮብዶ በሚባል ቦታ ተወለዱ። ለቤተሰባቸው የመጨረሻ ልጅ ቢሆኑም...

ድርድሩ /ይገረም አለሙ/

መንደርደሪያ  ብዙ ግዜ አዲስ ያልሆኑ ግን እኛ አዲስ የተፈጠሩ ያህል የምንጮህባቸው ነገሮች ሲከሰቱ ብዙዎች የሚያሳዩት ነገር “የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል” ይሉ አይነት ነው፡፡ ወያኔ ሥልጣኔን...

የመጨረሻው ምእራፍ /ታፈረ በደጁ/

የያዝነው የፈረንጆች ኣመት በሀገራችን በርከት ያሉ ክስተቶችን እያስተዋልን ያለንበት ሲሆን አንዳንዶች ደግሞ የወያኔ ዘረኛ ሰርአት ጉዞ የመጨረሻ ምእራፍ ላይ መገኘታችንን በተለያየ መልኩ የሚጠቁሙ ሆነው...

በሰንበትና በክረምት የተሰደደ ህዝብ /መስቀሉ አየለ/

እንደ ሳውዝ አፍሪካ እንስሶች በማያጌጡበት ህንጻ ከመታበይ ከነሙሉ ኩራታችንና በደሃ ጎጇችን መኖራችን የሚያኮራን ለምን እንደሆነ ሰሞኑን የነጻነትን እረሃብ አጋዚ ከቆፈረው የሞት ሸለቆ ያልተማሩት የሚሊኒሊክን...

ሰማያዊ ፓርቲ መሰንጠቅ አልገጠመኝም አለ

ዋዜማ ራዲዮ- በምርጫ ቦርድ ዕውቅና ያገኘው አዲሱ የሰማያዊ ፓርቲ አመራር በፓርቲ ውስጥ መስንጠቅ አለመከሰቱን ይልቁንም ፓርቲው በዲስፕሊንና በምዝበራ ጥፋተኛ ያላቸው የአመራር አባላት ላይ እርምጃ...

የአዲስ አበባ ዋና ኦዲተር ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ያለ ማስረጃ ክፍያ ተፈጽሟል አለ

/ውድነህ ዘነበ/ • የኦዲት ግኝት የቀረበባቸው ተቋማት በአንድ ወር ውስጥ ምላሽ እንዲሰጡ ታዘዙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር ባቀረበው የስድስት ወራት ሪፖርት ለማን እንደሚከፈል ማስረጃ...

የሳምንቴ ትዝብትና ትንግርት! /አስፋ ጫቦ/

አሜሪካ ዛሬም በሁለንተናው ግምባር ቀደም ነኝ ስለምትል(“ያማ ያለፈ ወሬ ነው!) የሚሉ ሞልተዋል) በፕሬዚዳንቱ፤ በዶናል ትራምፕ፤ ”ልጀመር። የኔ ጠላት የአሜሪካን ህዝብ ጠላት ” ነው “They...

የዐድዋ ድል “የታሪክ አጋጣሚ” ወይስ በዕቅድ የተከወነ? /ከዳንኤል አበራ/

ሰሞኑን የዐድዋ ድል መታሰቢያ 121ኛ ዐመት የሚዘከርበት ወቅት ነው። በፍቃዱ ዘኀይሉ የተሰኘ ከታቢ (blogger) “Bilisummaa adda-ዋ!“ በተሰኘ እና በድረ ገጽ እና በፌስ ቡክ በተሰራጨ...

Poems