Saturday, March 14, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ27 አምባሳደሮች ሹመት ሰጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለ27 አምባሳደሮች ሹመት መስጠታቸውን የፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ጽህፈት ቤቱ እንዳስታወቀው ፕሬዚዳንቷ የሰጡት 16 ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር እንዲሁም 11...

ለ6 ወራት የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲያጥር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ አሳለፈ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማውጣት የግድ አስፈላጊ እንዲሆን አድርጎ የነበረው ሁኔታ የተቀየረ መሆኑን ገልጿል። አክሎም ስጋቱን በመደበኛ የሕግ ማስከበር ስራ...

ህወሓት ለውጊያ እየተዘጋጀ መሆኑን የሚያሳዩ እንቅስቃሴዎች እያደረገ መሆኑ ተገለጸ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአማራ ክልል መንግስት ህወሓትን ማጥፋት ካልተቻለ የኢትዮጵያ ስጋት ሆኖ መቀጠሉ አይቀሬ ነው አለ። የክልሉ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አማካሪ ኮሚቴ የ122 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት አጸደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ሎሚ በዶ ኮሚቴው ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የ122 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ጥያቄ ማፅደቁን አስታውቀዋል፡፡ ረቂቅ በጀቱ...

ለትግራይ ህዝብ እርዳታ ሊያደርሱ ሲጓዙ የነበሩ በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደኃላ ተመልሰዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የህወሓት ቡድን የተለያዩ መሰረታዊ የእርዳታ ቁሳቁሶችን የጫኑ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ዘልቀው እንዳይገቡ አፋር ክልል አብአላ ውስጥ ታግደው ተይዘዋል...

ፕሬዝዳንት አልሲሲ ከአልጀሪያው ፕረዚዳንት ጋር በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ተወያዩ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አብደል ፋታህ አልሲሲ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አልጀርስ ገብተዋል። ሁለቱ መሪዎች በውይይታቸው ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ እየገነባችው ባለው የሕዳሴ ግድብ አሞላል እና አስተዳደር...

ጠ/ሚ/ትር አብይ አህመድ በድርቅ ለተጎዱ ቦታዎች ለመጎብኘት ጅጅጋ ገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጅግጅጋ ሲደርሱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ጠ/ሚ ዐቢይ በሶማሌ ክልል...

ኦነግ ሸኔ በምሥራቅ ወለጋ ዞን 5 ተማሪዎችን እና 1 ነጋዴን አግቷል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኦሮሚያ ክልል ፣ ምስራቅ ወለጋ 5 ተማሪዎች እና አንድ በንግድ ስራ የሚተዳደር ግለሰብ በድምሩ 6 ሰዎች ታግተዋል። የፌደራል የደኅንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ...

በዶ/ር ቴዎድሮስ አድኻኖም ላይ መንግሥት ያቀረበውን አቤቱታ ድርጅቱ ላለማየት ወሰነ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የዓለም ጤና ድርጅት ሥራ አመራር ቦርድ የኢትዮጵያ መንግሥት በድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድኻኖም ላይ ያቀረበውን አቤቱታ ላለማየት መወሰኑን ሮይተርስ ዘግቧል። የድርጅቱ...

Poems