Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዜግነትና የስደተኞች መብትና ግዴታ /ፕሮፌ. መስፍን ወልደ ማርያም/
ስደተኞች ወደኢትዮጵያ የሚልኩት ጠገራ ብር ብዙ እንደሆነ አውቃለሁ፤ አንዳንድ ስደተኞች ለእንደኔ ያለ ወገኖቻቸው በብዙ መንገድ እርዳታ እንደሚያበረክቱ አውቃለሁ፤ በአንጻሩም አንዳንድ ስደተኞች ትንሽ ጠገራ ብር...
Bilisummaa adda-ዋ! /በፍቃዱ ዘ ኃይሉ
Bilisummaa adda-ዋ!
***
"የቆምኩበት መሬት፥
ዛሬ በነጻነት"
አያቶቼ ባይገሉለት፣
አያቶቼ ባይሞቱለት፣
ከኔ በላይ ፈሪ ጥቁር፥
ነበር እሚቆምበት። :-
ወርሐ የካቲት በጠባ ቁጥር ልደቴን በተድላ እንዳላከብር የዳግማዊ ምኒልክ አድናቂዎች እና ነቃፊዎች የፌስቡክን ሠላም...
ወያኔ እንዲህ እያሰበ መሆኑ ጭምጭምታ ተሰማ፤ ዕውነት ከሆነ ጥቅምና ጉዳቱ ምን ይሆን? /ሞረሽ ወገኔ/
ዛሬ ላለንበት ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ዐማራ የተሰኘውን ነገድ ከመኖር ወደ አለመኖር ያደረሳቸውን ምክንያት መገንዘብ፣ ለምንፈልገው መፍትሔ ጥርጊያ መንገድ ይከፍትልናል። ከትግራይ ነፃ አውጭ ግንባር (የትግሬ-ወያኔ) የትግል...
ዝክረ አድዋ /ከጽሀፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ፅሁፍ ተቀንጭቦ የተወሰደ/
(የአድዋው ጦርነት በወቅቱ የንጉሱ ጸሀፊ ከነበሩት ከጽሀፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ፅሁፍ ተቀንጭቦ የተወሰደ።)
ንጉሠ ነገስቱ አፄ ምኒልክ የኢትዮጵያን መሳፍንት እና መኳንንት ሹማምንቱንም ባላባቱንም ባጠቃላይ ተዋጊ...
ፓርቲዎች የሚፈርሱት- በራሳቸው አባላት /ይገረም አለሙ/
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ምክንያት የሆነኝ ከተቀዋሚው ጎራ የማይጠፋውና ሰሞኑን ከሰማያዊ ፓርቲ ሰፈር እየተሰማ ያለው መወነጃጀልና መፈራረጅ ብሎም ሰማያዊ ፓርቲን ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ ሊያፈርሱት ነው...
በርበሬ አይሆንም ዕጣን ንግግር አይሆንም ሥልጣን /አዲስ አድማስ ርዕሰ አንቀጽ/
አንዳንድ ጨዋታ የዕውነት ያህል አሳማኝ ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን በተባበሩት መንግሥታት ጉባዔ ላይ ከፍተኛጭቅጭቅይነሳል፡፡በኃይልጭቅጭቁንያካረሩትአራትአገሮችናቸው፡-
1ኛ/እንግሊዝ
2ኛ/ፈረንሣይ
3ኛ/እሥራኤል
4ኛ/ሩማኒያ
እንዲያ በኃይል ያጨቃጨቃቸው አጀንዳ፤ “አዳምና ሔዋን የየት አገር ሰዎች ናቸው?” የሚለው...
“የተራሮች ወግ 1” – ከአደዋ ተጓዦች /በያሬድ ሹመቴ/
"ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ። ይህ አካባቢ ስሙ ማን ይባላል?
"መነኩሲቶ ይባሓልን" ቁመተ ሎጋው ገበሬ መልስ ሰጠ። ቀጠለና ተረኛ ጠያቂ እሱ ሆነ።
"ምን ታደርጉ ነው ጉዑዞ? የት ትሔዱ?"
"ዓድዋ"
"ምን...
ጠመንጃ ያንቀጠቀጠ ሐሳብ! /በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/
"ተራሮችን በጠመንጃ አንቀጥቅጫለሁ" የሚለው ‘ገዢው’ ፓርቲ፣ ለብዕር ግን ይንቀጠቀጣል። የአቶ መለስ (solo) አመራር እና የአቶ ኃይለማርያም የቡድን አመራር ሁለቱም ብዕር ይፈራሉ፣ የጨበጠውንም ይቀጣሉ።
የመለስ ዜናዊ...
የወያኔዋ ኢትዮጵያ-ደማቸውን ያፈሰሱላት የሚዋረዱባት፤ የሸጧት ግን የሚከበሩባት ምድር /አቻምየለህ ታምሩ/
የኢሉባቡር ጠቅላይ ግዛት አካል ከነበረው ከጋምቤላ በ1894 ዓ.ም. በተደረገው የኢትዮጵያና የእንግሊዝ ስምምነት መሰረት፤ከሱዳን ተነስቶ በነጭ ዐባይ አድርጎ የሚመጣው የንግድ መርከብ የሚቆምበት ወደብና የእንግሊዝ የቀረጥ...
ሁለት ፕሮፌሰሮች፡– ፍቅሬ ቶሎሳና ጌታቸው ኃይሌ /መስፍን ወልደ ማርያም/
በአንድ ሰኮንድ ውስጥ ስንት ነገሮች ስንት ሁኔታዎች ይታያሉ?፣ ስንት ድርጊቶች፣ ስንት ሥራዎች ይፈጸማሉ? ስንት ሰዎች ይሞታሉ? ስንት ሰዎች ይወለዳሉ? … አንድ ሰኮንድ ባዘለው ጊዜ...