Sunday, April 20, 2025

Amharic Posts

Amharic Posts

ከእስር ቤት የተላከ /‎በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/

“ሳይከሰሱ የታሰሩት ሁለት ጋዜጠኞች እና አንድ ፖለቲከኛ ድንገት በተጠራ ስብሰባ ላይ በፖሊስ ኃላፊዎች ጠንካራ ትችቶችን ሰነዘሩ” **** "እኛ የታሠርነውም ሆነ በሀገሪቷ ላይ የታሠረው ቋጠሮ የሚፈታው ነፃነት...

“ድር ያደራበት ብዕርዎትን ከሰገባው ባያወጡት ይሻል ነበር!” /መዝገቡ ሊበን-ከሜነሶታ/

አልታዬ የተባሉ ጸሃፊ በቅርቡ “...ለረጅም አመታተ የጣሉትን ብዕር ድር ካደራበት ሰገባው...” መዝዘው “የተቆለፈበት ቁልፍ” በቃላት ቁልፍተቆላልፏል!” በሚል ርዕስ አስነብበውናል። ዶ/ር በፍቃዱ በቀለ በ“የተቆለፈበት ቁልፍ”...

መጨረሻው ወንበር ላይ ‹‹ ሰይጣን ተቀምጧል ›› ! /አሌክስ አብርሃም/

ቆየት ብሏል ….መቐሌ ዩኒቨርስቲ ለአንድ ወርክ ሾፕ ጠርቶን ወደዛው ጎራ ብየ ነበር ….ከተለያዩ ዩኒቨርስቲወች የተሰባሰብን በእድሜም በትምህርትም ወጣት የነበርን ፣ ጎልማሶች እንዲሁም በእድሜም በትምህርትም...

ምጧ የተራዘመባት- ኢትዮጵያ! /ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ/

ሀገረ ኢትዮጵያ፡- ከአገዛዝ፣ አገዛዝ ስትሻገር በጭቆና በትር ተቀጥቅጣ ስትማቅቅ በርካታ ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ የህዝቦቿ መከራም ቅርፁን እየቀያየረ ሲያሻውም እየተመላለሰ ትናንትን አቋርጦ ዛሬ ላይ ደርሷል፡፡ ለጭቆና...

ታሪክን ምርኮኛ የማድረግ ዘመቻ /ዶ/ር ነብዩ ጋቢሳ/

ከሰሞኑ የፖለቲካችን የስበት ማእከል ታሪክ እና የታሪክ ባለሙያዎች ሆነዋል።ዶ/ር ሃይሌ ላሬቦ የተባሉ የታሪክ ምሁር ከኢሳት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ በሶሻል ሚዲያው ከፍተኛ አዋራ ማስነሳቱ...

የጎሳ ፖለቲካና የኢሳት ፈተና /ከአንተነህ መርዕድ/

ከደርግ መውደቅ ማግስት የህዝብን ብሶትና የእለት ተእለት ውሎውን የሚዳስሱ በርካታ ጋዜጦችና መፅሄቶችን ከዳር ዳር ባይዳረሱም በአዲስ አበባና በትልልቅ ከተሞች ህዝቡ እየገዛና ከእጅ እጅ እየተቀባበለ...

ተቋማዊ የሰብኣዊ መብቶች ጥሰትን ለማስቆም ምን ይደረግ? /ጦማሪ በፍቃዱ ዘ ኃይሉ/

አንዳንዴ፣ መንግሥትን በሰብኣዊ መብቶች ጥሰቱ የምንወቅሰው ሰዎች እኛ እራሳችን እንዴት እንደምናስከብረው የምናውቅ አይመስለኝም። ታሪካችን እንደሚያረዳን እንደ ማዕከላዊ ያሉ ተቋማት ስርዓቱ ሲቀያየር ተቋማቱ ግን ሥራቸውን...

ካናቱ የገማውን አሳ በአርቲፊሻል ግምገማ /መስቀሉ አየለ/

ሲሳይ አጌና ያቀናበረውን የወያኔ ፓራዶክስ እያዳመጥኩ ነበር። በቡድን አባት ተከፋፍሎ እንደ ልጅነት ኳስ ጨዋታ በዚህ የመከራ ቀንበር በከበደበት ህዝብ ላይ ጢባጢቦ ስለሚጫወቱት የወያኔ ዘለፈቶዎች...

ፕ/ር ኃይሌ ላሬቦ እና “የቁቤው ትውልድ” ፖለቲካ /ክንፉ አሰፋ/

ለሰሞኑ ግርግር መንስኤ የሆኑት ፕ/ር ኃይሌ የተጠቀሟቸው ሁለት ቃላት ናቸው ተብሏል። "ጋላ" እና "እረኛ" የሚሉ ቃላት። በኢትዮጵያ የታሪክ መዛግብት ውስጥ እነዚህ ቃላት "ሰፍረዋል" ወይንስ...

ጻዕረ ሞትና መስፍን ወልደ ማርያም /መስፍን ወልደ ማርያም/

አንደኛ፣ ገና በልጅነቴ አሥር ዓመት ግድም ሲሆነኝ አንድ በድቀድቂት ከእንጦጦ ወደታች የሚወርድ ኢጣልያዊና እኔ ተጋጠምን፤ እሱ በዚያ በጥቁር ድንጋይ ኮረት በረበረበበት መንገድ ላይ ሲጓዝ...

Poems