Sunday, April 20, 2025

Amharic Posts

Amharic Posts

ወደ ኋላ እያዩ ወደ ፊት መሄድ /ይገረም አለሙ/

የመንገዳችን ርዝመት የድላችን ህልምነት ነበር የመነጋገሪያ ርእሰ ጉዳያችን፣ብዙ አይደለንም አጋጣሚ ያገናኘን ሁለት ሰዎች እንጂ፤ተቀራርቦ ለማውራት ብዙ ትውውቅ አላስፈለገንም፣በሁለታችንም ውስጥ ያለው የቁጭትና የብሽቀት ስሜት ከመቅጽበት...

መንታ ልብ፡- በማሸነፌ ተደስቻለሁ፣ በማሸነፌ አልተደሰትኩም !! /ፍሬው አበበ-አዲስ አበባ/

ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ጠቅላይ መንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት በኩል «ስሜ ጠፍቷል» ብለው ከመሰረቱብኝ የወንጀል እና የፍትሐብሄር ክስ በአንዱ (በወንጀሉ) በነጻ የመሰናበቴ...

ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ /ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ጋዜጠኛ አናንያ ሶሪ/

ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ፡- ባንኪ ሙን በአፍሪካ ህብረት የአሜሪካ አምባሳደር ፡- በአንድ ሉአላዊ ሀገር ውስጥ፣ ሕዝብና መንግሥት የሚግባቡበት ጤናማ ግንኙነት እንዲኖራቸው የህግ እና ህገ-መንግሥታዊ ሥርዓት...

የነዶን ኪሾቶች ሀገር /ምሕረቱ ዘገዬ/

በወጣትነቴ ካነበብኳቸው ጥቂት መጻሕፍት አንዱ የሰርቫንቴስ ዶን ኪሾት ነው፡፡ ይህ ገጸ ባሕርይ – ዶን ኪሾት – በጣም አስቂኝ ነው፡፡ ምናቡ የሚፈጥርለትን የጠባብ ዓለም ሕይወት...

ጉደኛውን ተራራ (Tullu Gudo) አየነው! /በፍቃዱ ኅይሉ-ዞን 9 ጦማሪ/

ዝዋይ ሐይቅ፣ በተለምዶ ዝዋይ በምትባለው ባቱ ከተማ ዳርቻ ላይ፣ በታላቁ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ፣ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ 100 ማይሎች ርቆ የሚገኝ፣ 440 ስኵዌር ኪሎ ሜትር...

የህወሐት ጥልቅ ተሀድስ 100 % ከሽፏል /ከአስገደ ገብረስላሴ መቀሌ/

ተሀድሶ በትግራይ ከሽፏል ስል በሌሎች ክልሎች የተደረገ ተሀድሶ ተሳክተዋል ማለት አይደለም። ማንም ሰው መገንዘብ ያለበት በትግራይ ገዥ የሆነው ህወሐት ከከሸፈበት በሌሎች አካባቢዏች ደግሞ የባሰ...

ወልቃይት ጠገዴና የወያኔ የልጅ ልጆች /ዩሐንስ ደሳለኝ-ከጀርመን/

ቀድሞ በምሰራበት የአዲስ አበባ ጎልፍ ክለብ አሉ የሚባሉ ቱባ ቱባ የውያኔ ባለስልጣኖች ለመዝናናት ይመጡ ነበር። እናም ባለፈው አስራምስት ቀናት በተለያዩ ድህረ ገጾች ላይ የተለቀቀውን...

በነገራችን ላይ ‘ውይይቱ’ የት ደረሰ? /ክንፉ አሰፋ/

የሙስናውን የመረጃ እጦት ኩምክና ሰምተን ስቀን ሳንጨርስ ሰሞኑን ደግሞ የውይይት ፉገራ አመጡ። ልክ እንደቀበሌ ስብሰባ ተቃዋሚዎችን በአዳራሽ ውስጥ አጉረው ሲያበቁ እነሱ ከመድረክ ሆነው ይቀልዱባቸዋል።...

የህወሃት ድራማ ተዋናኞች ሆይ እጃችሁን ከወልቃይት ላይ አንሱ! /ልሳነ ግፉዓን ድርጅት/

የወልቃይት ጠገዴና ጠለምት ህዝብ በፋሽስቱና በተስፋፊው የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ቡድን የተፈጸመበትን የዘር ማፅዳትና በትግሪያዊነት የመተካት እኩይ ወንጀል ለመመከትና ለመቀልበስ እንዲሁም በመጥፋት ላይ የሚገኘውን...

ከሳምንቱ ቅሌቶች በጭልፋ /አሰፋ ጫቦ/

1. Amazon ላይ ይህንን አዲሱን ቫፖር የሚሉትን ሲጋራማጨሻ በ$4.99 ለመላኪያ የሚሆን ክፍልን ውስድ የሚል አነበብኩን እንደተባለው አዘዝኩ።ለማዘዝዘ ሁሌ እንደሚደርገው የክርዲትካርድ(Credit Card) ቁጥር ሰጠሁ። ከሁለት...

Poems