Sunday, April 20, 2025

Amharic Posts

Amharic Posts

እንግድነት ንጉሥነት /ያሬድ ሹመቴ/

አቶ ወርቅ አገኘሁ ገ/ማሪያም ይባላሉ። የተወለዱት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ በተወለዱበት ቤት ውስጥ ነው- አንጎለላ እንቁላል ኮሶ። በደጃዝማች ከበደ ተሰማ አምካኝነት- የዳግማዊ አፄ ምኒልክ የትውልድ...

ከጥልቅ ተሃድሶው ማግስት ዘመቻ ዘ-ፀዓት /ገለታው ዘለቀ/

ለወትሮው ከገዢው ፓርቲ አካባቢ የተለመደው የተሃድሶ ትርጉም ለየት ያለ ነበር። “ኢህአዴግ” ስብሰባዎችን ያደርግና ሲጨርስ “የተሃድሶ ሰኣት!” ይባልና በዚያን ጊዜ የማእድ አገልግሎትና የተለያዩ መጠጦች የኪነት...

ተቃዋሚዎች ከወያኔ ጋር የሚያደርጉትን ድርድር በአስቸኳይ ያቁሙ! /ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው/

ለሀገር ጥቅም ሲባል ተቃዋሚዎች ከወያኔ ጋር የሚያደርጉትን ድርድር በአስቸኳይ ያቁሙ ወያኔ ከገባበት ጭንቅ ለመውጣት ያልሞከረው መላ የለም ማለት ይቻላል፡፡ ጥልቅ ተሐድሶ በማለት “መታደሳችንን ያሳይልናል!” ያሉትን...

በሙስኞች እርምጃ ልንወስድ ከሆነ ህዝብ ጥቆሟ ይስጠን /አስገደ ገብረስላሴ/

በሙሶኞችና ኪራይሰብሳቢዏቸ እርምጃ ልንወስድ ከሆነ ከጥልቅ ጥናት የተመሰረተ ወይ ተጨባጭ ማስረጃ ያለው ህዝብ ጥቆሟ ይስጠን   ጠ/ም/ ሀይለማርያም ደሳለኝ !!!! አኛ ከላይ እስከ ቀበሌ ተገማግመን በጥልቀት...

“ድሃ ተበደለ፤ ፍርድ ተጓደለ” ኢህአዴግ የማይቀርፈው ሙስና /ዶ/ር አክሎግ ቢራራ/

“ድርጅታዊ ምዝበራ” ብየ የሰየምኩትን መጽሃፍ ስጽፍ ከሁሉም በላይ ያሳሰቡኝና ያስጨነቁኝ አስኳል ጉዳዮች ሶስት ናቸው፤ አንድ፤ አብዛኛው በድህነት፤ በረሃብ፤ በበሽታ፤ በሰብአዊ መብቶት ረገጣ፤ በአስተዳደር ብልሽት የሚሰቃየው...

ባንዳ ማነው ? /ይገረም አለሙ/

የጽሁፉ ርዕስ  “ለባንዳዎች ፕሮፓጋንዳ  ምላሽ  አለን  በአሥራ  አንደኛው ሰአት ላሉት – ለይገረም አለሙ”  ይላል፡፡  መለስ ያሉት እኔ ዶ/ር ታየ ወልደሰማያት በአስራ አንደኛው ሰአት በሚል...

“እኛና ልጆቻችን!” /ኤርሚያስ ለገሰ/

ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ያሆነኝ ባለፉት ጊዜያቶች “የለውጥ ሐይሎችግልጽና ደፋር ውይይት ለመፍትሄና የጋራ ድል” በሚል ርእስ ተዘጋጅተው ከተሰራጩት ግብረ-መልሶች በመነሳት ነው። መጣጥፎቹ ከቀረቡና በተለያዩ የሚዲያ...

በስናይፐር የታጄበ ጥምቀት በጎንደር

/የጎህ ጋዜጠኛ ዞብል/ ከጎንደር ታቦቱን ከመቅደሱ ገብተው መሼከም እስኪቀራቼው ድረስ የመንግስት ወታደሮች ካህናቱን ቶሎ በሉ፣ ቶሎ በሉ እያሉ ያጣድፏቼው ነበር። ታቦት በራሳቼው ላይ የተሼከሙ አባቶች ሁለት...

የማናውቀው ታሪካችን /ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም – ከህንድ/

ታሪካችንን ባለማወቃችን ሁሌም ወደኋላ በመገስገስ ላይ እንገኛለን፤ ሰሞኑን አንዳንድ ዜና መዋዕሎችን ማንበብ ጀምሬ እስካሁን አራት ያህል አንብቤአለሁ፤ ከዚህ በፊት እየተንገዳገድሁ በግዕዝ አንብቤአቸዋለሁ፤ ዛሬ የሲራክ...

ከጋምቤላ በድጋሚ ህፃናት ታፍነው ወደ ደቡብ ሱዳን ተወሰዱ

ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ አባላት በድጋሚ በጋምቤላ ነዋሪዎች ላይ ጥቃት በማድረስ 11 ሰዎችን ገድለው ከ20 ያላነሱ ህፃናትን ጠልፈው ወስደዋል ። የክልሉ የኮሙኒኬሽን ጉዳዬች...

Poems