Amharic Posts
Home Amharic Posts
ስለሂፕሆፕ እንጽፋለን!
አንዳንድ ወዳጆቻችን የልጅ ሚካኤል እና ቴዲ ዮን ‘እኔ ነኝ፣ እኔ ነኝ ቀዳሚ’ ፉክክር በማጣጣል፣ "ደሞ ለሂፕፖፕ!" ዓይነት ሽሙጥ አሽሟ:ጠዋል! አንድም ‘ሂፕሆፕ ደግሞ ምን ጥበብ...
የምንታገለው ማንን ነው? /የጎንደር ህብረት/
ያ! የጥንቱ የጀግኖች አባቶቻችን ታሪክ የሚታዎቀው፤ አገሩን ወራሪ፤ ክብሩን ደፋሪ ፈታኝ ነገር ሲያጋጥመው፤ በአንድነት ተባብሮ፤ በፍቅር ተሳስሮ፤ የአገርን ጠላት ተከላክሎ፤ ነፃነቱን ጠብቆ፤ የማንነቱ መኩሪያ...
ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ
(ክፍል ሁለት)
ውድ ፕሮፌስር ጌታቸው ኃይሌ፡
"ለውድ ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ፣ የውውይቱ መንስኤ" በእሚል ርእስ ባለፈው ሳምንት ያቀረቡአቸውን የትዕቢት ናዳዎችን፣ የብስጭት ውርጅብኞችንና የመከላከያ እሩምታዎችን ንቄ ትቼ፣ በእርስዎ...
ማንም ከኢትዮጵያዊነት ማማ ሊያወርደኝ አይችልም! /ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ/
ሰሞኑን በፌስቡክ አድራሻዬ የጓዳ መልእክት ደረሰኝ፡፡ ‹‹አንተ በእርግጥ ማንነት አለህ? አንድ ጊዜ ኦሮሞነትህን ክደህ ጉራጌ ነኝ ትላለህ፡፡ ሌላ ጊዜ ኦሮሞ ነኝ ትላለህ፡፡ ያልገባህ ግን...
የአቦይ ስብሃት ነጋ የሙስና ወጎች /ክንፉ አሰፋ – አምስትርዳም/
በአሜሪካ ሃገር፤ አንድ ባለስልጣን በሙስና ሲባልግ እስር ቤት ይገባል። በፊሊፒንስ ሃገር አንድ ባልስልጣን የሙስና ወንጀል ቢፈጽም አሜሪካ ይገባል። የኛ ሃገር ባለግዜ ግን ሙስና ሲሰራ...
“አይነኬዎች በተፈጠሩበት ሙስናን መታገልም ዝም ማለትም አገር ያፈርሣል” /ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ/
“…ለግሪካውያኑ ፈላስፎች ለእነ አርስቶትልና ፕሌቶ ሙስና አገር የሚያፈርስ ነገር ነው፡፡ ለምሳሌ አርስቶትል፤ “ሙስና የፍትህ ስርአት ነፀብራቅ ነው፤ ፍትህ የሁሉም ነገር አያያዥ ሰንሰለት ነው” ይላል፡፡...
ትንሽ ገለጥለጥ /አሰፋ ጫቦ-ከዳላስ ቴክሳስ/
እነደመግቢያ
ይህ የማሕበራዊ ገጾች(Social Media)፣ በተለየም Facebook፣ የአንድ ስሞን ውሎ የቀነጫጨብኩት ነው። እስቲ እንየው! እስቲ እንታዘበው! ለማለት ያክል:-
በዚህ ጉዳይ ላይ እጽፍበታለሁ የሚል ሀሳብ የነበረኝ አይመስለኝም።...
የኢትዮጵያውያን የጋራ ማንነትና የብሄር ማንነት መገለጫ መርሆዎች
በኢትዮጵያ ጥናት ምርምርና ፓሊሲ ኢንስቲትዩት (EDF/ ERPI) ተዘጋጅቶ የቀረበ ፅሁፍ
ጥር, 2017
ዋሽንግተን ዲሲ USA
መግቢያ
በኢትዮጵያውያን የውይይት መድረክ EDF (Ethiopian Dialogue Forum) የኢትዮጵያ ጥናት ምርምርና ፓሊሲ ኢንስቲትዩት...
ኮማንድ ፖስት/ አዘአኮ /አንተነህ መርዕድ/
በማንኛውም ጊዜና በየትም የዓለም ክፍል የተከሰቱ አምባገነኖች በአንድ ማህፀን ውስጥ እንደተፈጠሩ ፍፁም መንትያዎች (አይዴንቲካል ትዊንስ) በገፅታና በባህርይ በጣም ይመሳሰላሉ። አዲስ የተፈጠሩ አምባገነኖች ታሪክ ሆነው...
ትንሽ ድፍረት፤ ራስን ለማየት /ይገረም አለሙ/
በማናቸውም እንቅስቃሴ የበላይነትን/ አሸናፊትን ለመቀዳጀት መሰረታዊ ቁልፍ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ ራስንና ተፎካካሪን/ ጠላትን ማወቅ ግንባር ቀደሞች ናቸው፡፡ እነዚህን ሁለቱን በሚገባ ሳያውቅ የሚነሳ ወይንም በሂደት...