Wednesday, November 20, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

ለውድ ፕሮፌሰር ፍቅሬ፤ /ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ/

የውይይቱ መንሥኤ፤ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” ብለህ የጻፍከው፥ እውነተኛው የዘር ምንጭ አይደለም ጥሩ ተረት ነው ብየ ምክንያቴን ብሰጥ ቁጣህ ከመጠን አልፎ ስድብ...

የእኔና አየር መንገዳችን ክርክር -የኢ-ፍትሓዊነት ማሳያ?! /በአቤል ዋበላ/

ያኔ ይደብረኝ ነበር፡፡ መሥሪያ ቤቱ ይደብረኛል፡፡ አለቆቼ ይደብሩኛል፤ የሚጠገ’ኑት አውሮጵላኖች ሽታ ይደብረኛል፡፡ አቧራ የጠገቡት የጥገና መሳሪያዎቼ ይደብሩኛል፡፡ ለምን ይህንን ስህተት ሠራሁ እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለሁ፡፡...

ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የ2009 ዓ.ም የገና በአል መልእክት

ብጹእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ፓትርያርክ ርእሳነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የገና በአልን ምክንያት በማድረግ ለመላ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን  መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም በአሁኑ ሰእት ሃገራችን ኢትዮጵያ...

የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች – መያድ ፈተናዎች በኢትዮጵያ /ከቢ.ተ አባተ/

መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች (መያድ) በኢትዮጵያ በብዛት የተመሰረቱት ከ1983 ጀምሮ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) መንግስት ሀገሪቱን ከተቆጣጠረበት ጊዜ አንስቶ በህገ-መንግስቱ የመደራጀት መብት...

‎የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ እናት የአቤቱታ ደብዳቤ

የተመሰገንን ጥየቃ መከልከልና ስለተፈጠረበት የጤና ቸግር በተመለከተ  ወ/ሮ ፋናዬ እርዳቸው ለሚመለከታቸው አካላት ያሰሙት አቤቱታ 24/4/2009ዓ.ም ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አዲስአበባ ጉዳዩ፡- የልጄ የተመስገን ደሳለኝን ጤንነትና የጉብኝት ሁኔታን ስለማወቅ የልጄ...

እንኳን ለገና አደረሰን /አሰፋ ጫቦ-ከዳላስ ቴክሳስ/

የፈረንጅ ገና ዋዜማ ለት በሆንኩት ልጀምር።ሁለት ወዳጆቼ፤አንደኛው ከዚሁ ከቨርጂኒያ ፤ሌላው ከሳሳከችዋን፤ካናዳ ደውሎ ስለበእሉ ትንሽ ተነጋገርን። እነሱም የሚሰማቸውን እኔም የሚሰማን ያዝ ለቀቅ አደርገነው። “ዞር ዞሮ...

ሰሞንኛው ጉዳይ ላይ። ለትግሉ ቅድሚያ በመስጠት /ዳዊት ዳባ/

የከፋ መሰዋትነት እየተከፈለበት ያለ ትግል ውጤታማ ይሆን ዘንድ ሁላችንም ሊያስጨንቀን የሚገባ ነው፤ መሉ ጭንቅላታችን የተባበረ አቅማችን ትግሉ ላይ መዋል አለበት። ድርጊታችንም ንግግራችንም ሆነ ሀሳባችን ሁሉ...

ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ የተሰጠ መልስ

(ክፍል አንድ) ውድ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ለጤናዎ ባያሌው እንደምን ሰነበቱ? ድምፆቻችንን ከተሰማማን ብዙ ጊዜ ሆነን ኣይደል? እኔ ለጤናዬ እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ፡፡ ርስዎን እንደ...

የተከበሩ፣ የእርቅና የሰላም ሰው ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም /ፍቅር ወርቁ/

እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት/የገና በዓል በሰላምና በጤና አደርስዎ! እንዲሁም ወንድማዊ የአክብሮት ሰላምታዬ ባሉበት ይድረስዎ! በየሳምንቱ ጠለቅና ሰፋ ያለ የትንታኔ ጽሑፍዎ/Commentary ይደርሰኛል። እንዲሁም በውድ...

የዳዊት ፈተና /ጦማሪ በፈቃዱ ሃይሉ/

አዋሽ ሰባት በነበረኝ "የተሀድሶ" ቆይታዬ ተዋውቄያቸው ከወደድኳቸው ሰዎች መካከል ሁለት ዳዊት በሚል ሥም የሚጠሩ ወጣቶች ነበሩበት። አሁን የማጫውታችሁ ግን ስለ ዲያቆኑ ዳዊት ነው። ዲያቆን...

Poems