Amharic Posts
Home Amharic Posts
20ኛው ኢትዮ-አውስትራሊያ ቶርናመንት በድምቀት ተከናወነ!
በአውስትራሊያ የተለያዩ ስቴቶች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን በዓመት አንዴ የሚያገናኘው ኢትዮ-ቶርናመንት ዘንድሮም ለ20ኛ ጊዜ በሜልበርን አዘጋጅነት በድምቀት ተከናውኗል።
ከዲሴምበር 26 እስከ ዲሴምበር 31 ለስድስት ተከታታይ ቀናት ሲከናወን...
የዛሬ የፍርድ ቤት ቆይታየና ከምስክራችን ከጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር ያደረኩት ውይይት! /ሰአሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን...
ዛሬ ዕንቁ መጽሔት ገበያ ላይ በነበረችበት ወቅት እኔ በዓምደኝነት ኤልያስ ገብሩ ደግሞ በአርታኢነት ስንሠራ መጋቢት ወር 2006ዓ.ም. ላይ የአኖሌ የጥፋት ሐውልት በጥፋት ኃይሎች ተገንብቶ...
የመንግስት መገናኛ ብዙሃን ስለ ምሩጽ ይፍጠር በድጋሚ እየዋሹ ነው
ድርብ ወርቅ በማምጣት ሃገሩን ከክብር ማማ ላይ ያወጣውና በያዝነው ሳምንት ህይወቱ አልፎ በቶሮንቶ ቅድስት ማርያም ካቴድራል የፍታትና የሽኝት ስነ ስርአት የተፈጸመለትን ምሩጽ ይፍጠርን በተመለከተ...
ያልተላከ ደብዳቤ /አስፋ ጫቦ/
“የከሸፈ ደብዳቤ !”ልለው ፈልጌ ተውኩት። ሳይቀባበል አይከሽፍምናነው!”ከራስ ጋር መነጋገርና ት ዝ ብ ት!” ብዬ ጽፌ የነበረውን አይታችኋል ብዬ እገምታለሁ። እዚያ ላይ በነሐሴ ወር 2008...
እንዴት ከረምሽ! አዲስ አበባ? /ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው/
መንፈቅ ላለፈ ጊዜ ያህል ተለይቻት ነበርና ነው ናፍቆት በተሞላ ሰላምታ ሞቅ አድረጌ ሰላምታዬን ያቀረብኩላት፡፡
ታዲያ ትናፍቀኝ እንጅ አኩርፌያታለሁ፡፡ ሰላማዊ ወገኖቿ በሀገሪቱ በየቦታው በወያኔ ነብሰ በላ...
ጋዜጠኛ አናኒያ ሶሪና ኤሊያስ ገብሩን የእስር ቤት ጉብኝት /ጋዜጠኛ ወሰን ሰገድ ገብረኪዳን/
ዛሬ ስል፣ ነገ ስል ፣ እንደገና ነገ ስል ….. ቀናት ተቆጠሩ፡፡ ሳምንታት ተደመሩ፡፡ ዛሬ እኩለ ቀን ግን ከራሴ ጋር ተዋቅሼ ስልኬን አንስቼ ወደ ሙያ...
የምሩጽ ይፈጠር አስከሬን ሽኝት በቶሮንቶ ቅድስት ማሪያም ካቴድራል ተካሄደ
/Ethiopia Nege/፦ የታላቁ ሯጭ ምሩጽ ይፍጥር አስከሬን ሽኝት ዛሬ በሽዎች የሚቆጠሩ አድናቂዎቹና ቤተሰቦቹ በተገኙበት በካናዳ ቶሮንቶ ቅድስት ማሪያም ካቴድራል ተከናወነ።
በስፍራው በርካታ ኢትዮጵያዊያኖችና የውጭ ሃገር...
ተመስገን ደሳለኝ በጠና ታሞ ሆስፒታል መግባቱ ተገለጸ!
ከ9 ቀናት ፍለጋ በኋላ ለ 3 ደቂቃ ብቻ በወንድሙ ተጎብኝቶ በድጋሚ ደብዛው ጠፍቶ የነበረው እውቁ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ በጽኑ ታሞ በአምቡላንስ ወደ ሆስፒታል መወሰዱ...
ራስን ፍለጋና ትዝብት /አሰፋ ጫቦ/
የአጻጻፌ መንፈሱ Raison D’être
“የአቶ አስፋ ጫቦ የተባ ብዕር ስለነገም ቢናገር!” በሚል ይገረም አለሙ የጻፈው በየድሕራተ ገጾች ወጥቶ ነበር። እኔ መውጣቱን የሰማሁት በስልክ ከእመቤት አሰፋ...
መራራው መረራ /ከአንተነህ መርዕድ/
መረራ ትናንትም ዛሬም በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እንዲሰፍን ተግቶ የታገለና አሁንም የሚታገል የአገር ጀግና ነው። ማሰር፣ ማሰቃየትና መግደል መረራ ጉዲናንና ሌሎችን ኢትዮጵያውያን ዝም የሚያሰኝ፤ አምባገነናዊ አገዛዝንም...