Friday, December 27, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts
video

ማርሽ ቀያሪው ምሩጽ ይፍጥር በ72 ዓመቱ በሞት ተለየ

/Ethiopia Nege/፦ በአለም የአትሌቲክስ ስፖርት ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ አክብሮትን በመጎናጸፍ እና ማርሽ ቀያሪው በመባል የሚታወቀው ኢትዮጵያዊው የሩጫ ሰው ሻምበል ምሩጽ ይፍጠር ዛሬ ሃሙስ December...

ስክነት ያድነናል! /መስፍን ማሞ ተሰማ -ሲድኒ አውስትራሊያ/

እኛ እኔን አቅፎ ደግፎ እኔ በኛ ውስጥ እፎይ ብሎ አርፎ እንዳይኖር የሚጠናወት ታሪክ መጣ የእኛና የእኔ አንድነታቸው ላንዳፍታም ቢሆን ቅጡን ሊያጣ።  እኔ እኛን ሰምቶ ሲኖሩ እኛም እኔን ሹሞ ሲኖሩ፤...

አማራ በብሄር ስለመደራጀት ምላሽ በፌስ ቡክ ገጿ /ፍቅርተ መሰረት/

ሰሞኑን በተክለሚካኣኤል አበበ የተፃፈ፣ በአማራ በብሄር መደራጀት ላይ ያለውን ትችት የገለጸበት አርቲክል አነበብኩ። ከትችቶቹ ውስጥ፣ የኢትዮጵያን ህልውና አደጋ ለይ የጥላል፣ እኛን (ከአማራ ክልል ውጪ...

“በሳይበር የሚደረግ ጥቃት ከዓላማችን አላሰናከለንም” /ዘ-ሐበሻ የተሰጠ መግለጫ/

ዘ-ሐበሻ ሃክ በተደረገበት ወቅት መረጃዎቻችን ጠፍተው እንዲህ ነበር ድረ ገጻችን የሚታየው! ዘ-ሐበሻ ድረገጽ ከተመሰረተች 9 ዓመት ሆኗታል። ባለፉት 9 ዓመታት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታዎችን መረጃ ከሚያቀብሉ...

የአቶ አሰፋ ጫቦ የተባ ብዕር- ስለ ነገም ቢናገር /ይገረም አለሙ/

አቶ አሰፋ ጫቦ ከጦቢያ መጽሄት ከህትመት ውጪ መሆን ጋር አብሮ የራቀን ብዕራቸው አልፎ አልፎ በድረ ገጾች ብቅ እያለ እንደናፍቆታችን ባንረካም ከማጣት ይሻል ሆኖን ሰነባብቷል፡፡...

ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳና ድርሰታቸው! /አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው/

ፕሮፌሰር (ሊቀ ጠበብት) ጌታቸው ኃይሌ ፕሮፌሰር (ሊቀ ጠበብት) ፍቅሬ ቶሎሳ በጻፉት የተረት መጽሐፍ ላይ የሰጡትን አስተያየት አነበብኩት፡፡ ጥሩ አስተያየት ነው የሰጡት፡፡ ከአራት አምስት ዓመታት በፊት...

ተመስገን ደሳለኝ ያለበት ታወቀ፤ ቤተሰቦቹ ሲያዩት እግሩ ያነክስ ነበር!!!

/Ethiopia Nege/፦ በተከሰሰበት የፈጠራ ክስ የሶስት አመት ፍርድ ጨርሶ በአመክሮ የሚፈታበት ጊዜ ተከልክሎ የነበረው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከ10 ቀናት ፍለጋ በኋላ ያለበት ቦታ መታወቁን...

ምኒልክን የሚያወግዙ የዘር ፖለቲከኞች ማገናዘብ የማይፈልጓቸው 10 ነጥቦች /አቻምየለህ ታምሩ/

ዳግማዊ አጤ ምኒልክ – ጥቁሩ የነጭ ጌታ  የማንነት ቀውስ ዋግ እንደመታው አገዳ ያኮሰሳቸው የዘመናችን የጥላቻ ብሔርተኞች የበታችነት ስነልቦናቸው ታሪክ በማርከስና ጀግኖችን በመዝለፍ የሚሽርላቸው እየመሰላቸው በዘመናቸው...

የአማራው መደራጀት አስፈላጊነት፦ ለአቶ ተክለሚካዔል አበበ /ከሙሉጌታ አሻግሬ /

አቶ ተክለሚካዔል አበበ ምን እንደነካን ሳይሆን ምን እንደደረሰብንና ለምን እንደምንደራጅ ይህን ፅሁፍ አንብበው ይገባቸው ይሆናል።  ግልጽ ያልሆነላቸውንና ችግር አለበት የሚሉትን ሓሳብ ቢተቹ በቂ ማብራርያ...

የፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ አስተዋፅኦ /ጌታቸው ኃይሌ/

ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ “የኦሮሞ እና የአማራ እውነተኛው የዘር ምንጭ” በሚል ርእስ ባለፈው ሐምሌ (2008 ዓም) አዲስ አበባ ላይ አንድ መጽሐፍ አሳትሞ ኖሮ፥ አንድ...

Poems