Thursday, December 26, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

ንጉሥ በሠራዊቱ ብዛት አይድንም (መዝ. 33፡16) /ተሻለ መንግሥቱ/

የአየር ጠባይ – የሰሞኑ ንፋስ ከባድ ነበር፡፡ በተለይ ኅዳር 25 እና 26 ሁለቱን ቀናት አዲስ አበባ ብቻ ሣትሆን ብዙ የኢትዮጵያ አካባቢዎች በኃይለኛ የንፋስ ወጀብ...

የሀወሓት ኢህአደግ ጥልቂ ተሀድሶ /አስገደ ገብረስላሴ – መቀሌ/

የሀወሓት ኢህአደግ ጥልቂ ተሀድሶ እንደ የኢሊኖደረቅ ነፋስ ነፍሶ ቀረ!! የህወሓት ኢህአደግ ፓርቲና እሱ የሚመራው መንግስት በለፉት 25 አመታት ምንም እንኳን ደርግን አስወግዶ በወቀቱ ድህና የሚባል...

በሰፊ ምሁራዊ እንቅስቃሴ ያልተደገፈ የፖለቲካ ትግል የስልጣኔ እንቅፋት ነው! /ዶ/ር ፈቃዱ በቀለ/

መግቢያ በአብዛኛዎቹ የሶስተኛው ዓለም ተብለው በሚጠሩ አገሮችና፣ በጠቅላላው የካፒታሊስት አገሮች ተብለው በሚታወቁትና  የሳይንስና የቴክኖሎጂ የበላይነትን በተጎናጸፉት አገሮች ያለውን ልዩነት ስንመለከት ልዩነቱ እጅግ ከመስፋቱ የተነሳ  እንደዚህ...

ስለ አማራ መደራጀት ግራ ለገባቸው! ምላሽ ለተክለሚካኤል አበበ /አቻምየለህ ታምሩ/

አንዳንዶች በነጻነትና አማራጭ በሞላበት ካናዳና አሜሪካ እየኖሩ በፋሽስት ወያኔዋ ኢትዮጵያ ህልውናው እየጠፋ ያለው አማራ በአማራነት መደራጀቱ የምርጫ ጉዳይ እየመሰላቸው አማራው የተጋረጠበትን የፈጽሞ መጥፋት አደጋ...

በአማራነት ስለመደራጀት፤ አንዳንድ “አማሮች” ምን ነካቸው? /ተክለሚካኤል አበበ/

ያለፉት ጥቂት ወራት፤ 1- በዚህ ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ፤ ለአመታት የኢትዮጵያውነት ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልቡ የነበሩ አንዳንድ ሰዎች/ቡድኖች፤ ደርሰው ”አክራሪ አማራ” መሆን ጀምረዋል፡፡ ይሄ ነገር ደግሞ...

የቀድሞው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ተስፋዬ ዲንቃ ሽኝት ነገ ይፈጸማል /1939-2016/

Ethiopia Nege/፦ በደርግ መንግስት የመጨረሻውን ዘመን ከህወሃት/ሻዕቢያና ከኦነግ ጋር በለንደኑ ድርድር የተሳተፉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ተስፋዬ ዲንቃ በጥገኝነት በሚኖሩበት አሜሪካ ሀገር ህይወታቸው ማለፉ...

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የት እንደተወሰደ አልታወቀም

ቤተሰቦቹ ፍለጋ ላይ ናቸው! ማእከላዊም ሆነ ሌሎች እስር ቤቶች አልተገኘም! /Ethiopia Nege/:- በተለያዩ ድፍረትና እውነት ያዘሉ ጽሁፎቹ የሚታወቀው የቀድሞዋ ፋክት ጋዜጣ ባለቤት ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ...

የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፫ /ግርማ እንድሪያስ/

ጭብጡ ላይ አተኩሩ.... አታስቀይሱ! ''ሃገሬ ተባብራ ካረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የእምቧይ ካብ - የእምቧይ ካብ '' ዮፍታሔ ንጉሴበዚህ ወራት ወይም ስሞን በዕውነት የታጨቀ ጽሁፍ ለቅቄ ነበረ። ''ከአድርባይ...

አሜሪካ ዜጎቿን በድጋሚ አስጠነቀቀች!

በኢትዮጵያ የድንበር ከተሞች ዜጎቿ እንዳይደርሱ አሳስባለች! /Ethiopia Nege/ የአሜሪካ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባለፈው ወር በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ዜጎቹ ያወጣውን የጉዞ ማስጠንቀቂያ ማራዘሙን በድጋሚ ይፋ...

ለማ ክብረትና አማረ ዘውዴ ምን እያደረጉ ነው? /ከአውስትራሊያ/

የድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን ግብ ጠባቂ የነበረው ለማ ክብረት እና የወጣት ቡዴን ተጫዋች የነበረው አማረ ዘውዳ (የተካበ ዘውዴ ወንድም) እያደረጉ ባለት ካፈፋይ...

Poems