Thursday, December 26, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

የዶ/ር መራራ ከእስር በአስቸኳይ እንዲፈቱ እየተጠየቀ ነው /ኢትዮጵያ ነገ/

/Ethiopia Nege/:- ባሳለፍነው ሳምንት ማገባደጃ ከአውሮፓ ህብረት ስብሰባ በኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ማበራሪያ ከሰጡ በኋላ ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢትዮጵያዊው አንጋፋ የፖለቲካ ሰው ረዳት ፕሮፌስር መረራ...

በገዛ ዳቦዬ… /አስፋ ጫቦ/

ዛሬ በሌላ ሰበብ በጨረፍታም ቢሆን ለማየትና ለማሳየት የምሞክረው አሜሪካ ኗሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን በንግዱ ዘረፍ ተሳታፊነት ነው።ዲያስፖራ አላልኩም!ቃሉን ስለማልወደው ነው! ሌላ ቀን እንወያይበታለን! ገና አሜሪካ እንደመጣሁ...

የትላንቱ ካሳሁን አድማሱ፤ የዛሬው ዳንኤል አበበ ማነው? /ግርማ እንድሪያስ/

የዲያስጶራ ይሁዳዎች ክፍል ፪ ባለፈው ብዕሬ ደም ተፍታ ነበር። ደም ያልኩት ብዙ የደሙ፣ የተሰቃዩ ሰዎችን እያወኩኝና የዕውኑን ዓለም ይሁዳዎች መተረክ ስትችል ላይ– ላዩን ብዕሬ ተሽከርክራ...

ፕሬዚደንት ፊደል ካስትሮ ሩዝ ማን ነበሩ /ነብዩ ሲራክ/

የቀድሞው የኩባ ፕሬዚዳንት ፊደል ካስትሮ ሩዝ ስንብት ! ከቶ ፕሬዚደንት ፊደል ካስትሮ ሩዝ ማን ነበሩ ? እአአ ነሀሴ 13, 1926 ዓም ትውልድ ሀረጋቸው ከእስፔን ከሚሳብ የገበሬ...

የዲያስጶራ ”ይሁዳዎች” /ከግርማ እንድሪያስ/

የዕውነትና የህይወት መንገድ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ኣሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ግዙፍ ወንጀለኛ ነበር። የክርስቶስ ደቀመዝሙር ሆኖ ኣብሮ ከርሟል። ከገበታውም ከትምህርቱም ተቋድሷል። መወለድ ወይም ኣብሮ መዋል...

“የታሪክ ሂሳብ ማወራረዱን አቁሙ!” ፕ/ር መረራ ጉዲና

 “በውይይት የማይፈታ ችግር የለም። ስትወያዩ ግን የታሪክ ሂሳብ ማወራረዱ ላይ አታተኩሩ። ትኩረታችሁን አሁን የተጋፈጥናቸው ችግሮች ላይ አድርጉ።” ሲሉ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አስታወቁ። ፕሮፌሰሩ ይህንን የገለጹት...

ጎሠኛነት በባዶ ሜዳ /ፕሮ/ር መስፍን ወልደ ማርያም/

በተለያዩ የኢትዮጵያ አንገብጋቢ ጉዳዮች ላይ ሁሉ የሚደረገው ውይይትና ክርክር እንደተጠናቀቀ ተቆትሮ የአማራና የኦሮሞ ጎሠኛነት ትልቁ አንገብጋቢ ጉዳይ እየሆነ ነው፤ (ስለኢትዮጵያ ለማያውቅ ሰው በኢትዮጵያ ውስጥ...

የማለዳ ወግ …ወንድሜ ጋዜጠኛና ደራሲ መጽሐፈ ሲራክ ሲታወስ! /ነቢዩ ሲራክ/

ህዳር 9 ቀን 2009 ዓም * ላበረከተውን አስተዋጽኦ ወንድሜን በክብር አስበዋለሁ በልጅ የጎልማሳነት እድሜ እንደ አባት እያስተማረ የሀገር ፍቅር ስሜትና ወኔን በነፍሴ የዘራልኝ ፣ ጋዜጠኝነቱን እንድከተል...

የወያኔ ራዕይ ቅዠት ሆኖ የሚቀረው ሥርአቱን ተረክቦ የሚያስቀጥል ትውልድ ስለማያገኝ ነው /ይገርማል ታሪኩ/

የሀገራችንን የፖለቲካ ሁኔታ በተመለከተ በተደጋጋሚ የሚነገረው የፖለቲካ ድርጅቶች በዋናነት የአንድነት ኃይሎችና የጎሣ ኃይሎች በሚል በሁለት እንደሚከፈሉ ነው። ልዩነታቸው የአይዲዮሎጂ ወይም የፖለቲካ ፕሮግራም ሳይሆን ባረጀ...

እፎይታን ያየህ ና ወዲህ በለኝ! ስለሶስቱ “ጥልቅ ተሐድሶ” ተሿሚዎች /አስፋ ጫቦ/

ዛሬ በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግስት ከተሾሙት  21  ሚኒስቴሮች ውስጥ ስለሶስቱ (3)ለመጻፍ ፍልጌ ነበር። ትዝ ሲለኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለካ መንግስታችንአይደለም ብሏል። እንግዲያውስ “የጠቅላይ ሚኒስቴር ኃይለ ማርያም...

Poems