Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአፋር በኩል ጦርነቱ መቀጠሉን ክልሉ አስታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀው የህወሃት ቡድን በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን በኩል በአብአላና በመጋሌ ወረዳ የከፈተውን ውጊያ አጠናክሮ መቀጠሉን የአፋር...
በቤኒሻንጉል ክልል ሁለት ዞኖች ከ2 ዓመት በላይ የመብራት አገልግሎት አላገኙም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሁለት ዞኖች በፀጥታ ችግር ምክንያት ከ2 ዓመት በላይ ምንም አይነት የመብራት አገልግሎት አላገኙም።
የክልሉ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ...
ኢትዮጵያ ካመጠቀቻቸው ሳተላይቶች የሚገኙ መረጃዎች ጥቅም ላይ እየዋሉ አይደለም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ በተለያዩ ጊዜያት ወደ ህዋ ካመጠቀቻቸው ኹለት ሳተላይቶች የሚገኙ መረጃዎች አገልግሎት ላይ እየዋሉ አለመሆኑ ተገለጸ።
ኢትዮጵያ ታኅሣሥ 10/2012 ያመጠቀቻት የመጀመሪያዋ ETRSS1 ሳተላይት...
ከቃላት ጮማው በስተጀርባ ያለው ደባ ! || አሥራደው ከፈረንሳይ
የህወሃት ወንጀለኞች፤ እነ ስብሃት ነጋን የፈታው ዓብይ አህመድ፤ ጋዜጠኛ መዓዛ መሐመድና ታምራት ነገራን አስሮ በመድረክ ላይ ስለ ይቅርታ ለማውራት የሞራል ብቃት የለውም! መዓዛ መሐመድና ታምራት...
መንግሥት የሃይማኖትንና የዜጎችን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ ሀላፊነት አለበት ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት የሃይማኖትንና የዜጎችን ሰላምና ደህንነት የማስጠበቅ ሕጋዊ ተልዕኮውን ሕግና አሰራርን መሰረት አድርጎ እንዲሰራ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ።
ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ...
አፄ ምኒልክ በአድዋ የተዋጉበት ጎራዴና ሌሎች ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አፄ ምኒልክ በአድዋ ጦርነት ላይ የተዋጉበት ጎራዴ ጨምሮ ከጎራዴው ጋር ተዘርፎ የነበረው የእንጨት መስቀልም እንዲሁ ተመልሷል በተጨማሪም ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የተላላኳቸው ደብዳቤዎች፣...
የአገራዊ ምክክር አገራዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እንዲኖር ያደርጋል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በሕገ መንግሥቱ መሠረት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ማቋቋምያ አዋጅን ባለፈው ሳምንት መፈረማቸውን ነው በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት ያስታወቁት።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ...
መንግስት በወይ ብላ ማሪያም አካባቢ ለተፈጠረው ችግር ተጠያቂዎችን ለህግ እንደሚያቀርብ ገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የጥምቀት በዓል በመላ አገሪቱ በደማቅ ሁኔታ ተከብሮ መጠናቀቁን የገለፀ ሲሆን፤ በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ እና በቡራዩ...
በጋንቤላ ክልል በታጣቂዎች የ8 ሰዎች ህይወት አለፈ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጋምቤላ ክልል ከደቡብ ሱዳን የሚነሱ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች ድንበር አቋርጠው በመግባት ጥቃት ማድረሳቸውን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ።
በጥቃቱ የ8 ሠዎች ህይወት ሲያልፍ በ5...
የህዳሴው ግድብ የኢትዮጵያን የመተባበር መርህ የሚያሳይ መሆኑን ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትሩ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ባወጡት መግለጫ ኢትዮጵያ የምትገነባው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የትብብር እንጂ የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም...































