Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኢትዮጵያን የሚጠቅማት ”እኛ” እና “እነሱ” ሳይሆን “እኛ” ብቻ ነዉ /ኤፍሬም ማዴቦ/
እንደኔ አንዴ ሲቆጥቡት አንዴ ሲደብቁት በድንገት ዕድሜያቸዉ ወደ ሃምሳዎቹ የገባ ሰዎች አንድ የምንጋራዉ እምነት አለ- እሱም የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አንድ ነገር መጀመር እንጂ መጨረስ አያዉቁበትም...
“የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” – /ዶ/ር አክሎግ ቢራራ/
“የቀውስ ተከላካይ ካቢኔ” አክሎግ ቢራራ (ዶር) ህወሓቶች ኢትዮጵያ የገጠማትን ቀውስ ራስን በመገምገምና ሹም ሽር በማድረግ እንወጣዋለን የሚል የተሳሳተ መርህ ሲከተሉ ቆይተዋል። አሁንም ስህተቱን ደግመውታል።...
የፅንፈኝነት አደጋ /አንተነህ መርዕድ/
ኢትዮጵያ እንደ አገር፣ ህዝቧም ነፃነት እንዳለው ዜጋ ለመኖር ያለው ተስፋ አደጋ ላይ እየወደቀ ያለበት ሁኔታ ምክንያቶች ብዙ ቢሆኑም ፅንፈኝነት ጉልህ ቦታ የያዘ ይመስለኛል። የፅንፈኝነትን...
የአማራ ተጋድሎ ከዚህ ወዴት? ክፍል አንድ /ሙሉቀን ትስፋው/
(ሲያትል በነበረው ስብሰባ ሊቀርብ የነበረ ጽሑፍ ነው፤ ፕሮግራሙ ላይ እንዲቀርብ ለ27 ደቂቃ የተቀዳው ሪከርዱ በቴክኒክ ችግር ባለመሥራቱ መቅረብ አልቻለም፤ እኔም አዘጋጆቹም በጣም አዝነናል፡፡ ይህን...
በማግስቱ /አስፋጫቦ/
ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ሁኖ ትላንት ማታ ተመርጧል!! የህ እውነት ነው! ማሸነፍ አልነንበረበትም፤በዚያምክንያት ነው፤በዚህኛው ምክን ያት ነውያሸነፈው፤እንዲህ፤እንዲያ ቢደርግ ኖሮ የሚሉ አዋቂዎችም፤ አዋቂች ነን ባዮችም፤...
አባይ ወልዱና ህወሓት /አብርሓ ደስታ/
ህወሓት ቀውስ ዉስጥ መሆኗ ይታወቃል። ለዚህ ምክንያትም የቀድሞ የህወሓት አመራር ብልሹነት ነው። የህወሓት መሪዎች የግል ስልጣናቸው ማደላደል እንጂ ተከታይ መሪዎችን ማፍራት ላይ አልተሰማሩም ነበር።...
“አዲስ አበባ ሆይ! አስር ጋሽ ቆፍጣናው እና ሁለት እያዩ ፈንገሶች ይኑሩሽ!!” /ኤርሚያስ ለገሰ/
እሁድ አመሻሽ:: በፈረንጆቹ አቆጣጠር ታህሳስ 06 ቀን 2016:: የአሜሪካን ክረምት የገባ የማይመስል ብርሃናማ ቀን ነበር። የዋሽንግተን ዲሲና አከባቢዋ ነዋሪ የሆንን ኢትዮጵያውያን በኮሎምቢያና 16ኛው ጎዳና...
ለኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት የቀረበ የሥራ ማመልከቻ /ነፃነት ዘለቀ/
የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት በቅርብ እንደሚመሠረት እገምታለሁ፡፡ አሁን ይህን የሥራ ፈላጊ ማመልከቻ የማስገባው ማንም ሳይቀድመኝ ከአሁኑ የአንድ ዕጩ ቦታ ለመያዝና ተወዳድሬ ካለፍኩ ቀጥዬ የምጠቁመው የሥራ...
አንድነት ድል ነው! /የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ህብረት መግለጫ/
የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ንቅናቄ ደጋፊዎች ሕብረት ስለ አዲሱና “የኢትዮጵያውያን አገራዊ ንቅናቄ” በመባል የተሰየመውን ጥምረት በመደገፍ መግለጫ አወጣ። መግልጫው ለሃያ አምስት አመታት ሲሞከር የነበረውን የአብሮነት...
ፕሬዝዳንቱም፣ ጠቅላይ ምኒስትሩም፣ ሕገ መንግሥቱን አያውቁትም /ይገረም አለሙ/
ፕሬዝዳንት ሙላቱ በዘንድሮው ፓርላማ መክፈቻ ንግግራቸው አንዳንድ ማሻሻያዎች አንደሚደረጉ ገልጸዋል፡፡ የመንግሥቱን ሥልጣን በበላይነት የሚቆጣጠሩት ህውኃቶች የገጠማቸውን የህዝብ ተቃውሞ ለማስተንፈስ ያስችለናል ያሉትን ግን የማይፈጽሙትን የማሻሻያ...