Amharic Posts
Home Amharic Posts
ጄኔራሉና ያልከፈልነው ዕዳ! /ምስክር/
በዚህ የመጽሔት ስራ ውስጥ ትልቁን ሚና ከሚጫወት ወዳጄ የተደወለልኝን ስልክ ከአነሳሁ በኋላ ሌላ በዚሁ ስራ ላይ የበኩሉን ከፍተኛ ጥረት የሚያደርግ ወዳጃችን ተቀላቀለን ። ትልቁ...
የአትላንታ ቅድስት ማርያም የቤተክርስቲያን ችግር መነሻና መድረሻ /የቀድሞ የአስተዳደር ቦርድ አባል/
የሰዐሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምእመናን፣የቦርድ አባላት እና የአባቶች መከፋፈል የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሷል። ይህም መከፋፈል በዓለማዊ ሕግ እንዲወሰን ፍርድ ቤት...
ህጋዊው ቅዱስ ሲኖዶስ በወቅታዊው የሀገሪቱ ጉዳይ ላይ መከረ /ኢትዮጵያ ነገ/
ህጋዊውና በብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ ፓትሪያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ቅዱስ ሲኖዶስ 44ኛውን የቅዱስ ሲኖዶስ ስብሰባ በማካሔድ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ።
በውይይቱ በወቅታዊው...
የ”ጥልቅ ተሃድሶ” ድራማ ተጀምሯል! /ክንፉ አሰፋ-አምስተረዳም/
በቤተ ሙስና፣ የ”ጥልቅ ተሃድሶ”ው ድራማ ተጀምሯል! የእርስ በርስ እና ራስን በራስ መተካካት ቧልት እና ፌዝ።
ከመጋረጃው ጀርባ ስብሃት ነጋ፣ አቦይ ጸሃይ፣ ጌታቸው አሰፋ፣ ደብረጽዮን እና...
ኢትዮጵያ አትፈርስም !! /መስፍን ማሞ ተሰማ/
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
የተባበረችውን ኢትዮጵያን በጋራ እንገነባለን /ገለታው ዘለቀ/
geletawzeleke@gmail.com
በቅርቡ በአንድ የኦሮሞ ወገኖች ስብሰባ ላይ አንድ ሰውየ ኦሮምያ ሰላም የምታገኘው ኢትዮጵያ ስትፈራርስ ነው ኢትዮጵያ መፍረስ አለባት አለ ተብሎ ሲራገብ እያየን ነው። እኔ በግሌ...
ይድረስ ለኦሮ ሞ የህግ ባለሙያዎች ማህበር /ከደባሱ መሰሉ/
በማህበር መደራጀት ጠቀሜታዉ ብዙ ነው። ዕዉቀትን ጉልበትን እና ሃብትን አሰባሶ ለመሥራት አይነተኛ መሣሪያ ነዉና።
ህብረት ለልማት ፤ ህብረት ለበጎ ሥራ ፤ህብረት ችግርን ለመፍታት ሲዉል እሰየዉ...
“የለውጥ ሃይሎች” ግልፅና ደፋር ውይይት ለመፍትሔና የጋራ ድል! /ኤርሚያስ ለገሰ – ክፍል 2/
ጆቤ እንኳን ደህና አልመጣችሁ!! ለህዝብ ውይይት መድረክ የተዘጋጀ (ሂውስተን/ቴክሳስ)
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥንና ራዲዮ(ኢሳት) ጥቅምት/2016
ማስታወሻ
ይህ ጽሁፍ ከራሴ ውጭ የምሰራበትን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥንና ሬዲዮ (ኢሳት)ን ጨምሮ የማንንም አቋም አያንፀባርቅም።
መግቢያ
“የለውጥ...
ኢሰመጉ ከየት ወዴት? /ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም- አዲስ አበባ/
አምስት ዓረፍተ ነገሮች
ኢሰመጉ መንፈሳዊ ተልእኮ ያለው መንፈሳዊ ድርጅት ነው፤ ዓላማው በሰው ልጆች መሀከል የሚከተሉትን ተልእኮዎች መዝራት ነው፡–
1.1. እኩልነትንና ነጻነትን
1.2. ፍቅርንና ስምምነትን
1.3. ፍትሕንና ሕጋዊነትን
1.4. ሰላምንና...
ቆይታ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት የውጭ ግንኙነት ሊቀመንበር ጋር
የአርበኞች ግንቦት ሰባት የውጭ ጉዳይ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ቦጋለኢሳት እንወያይ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ያደረጉት ቃለ ምልልስ በተለይ በሰሞኑ የኦሮምያ አካባቢ ተወላጅ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ የተነሱ...