Amharic Posts
Home Amharic Posts
የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በኢትዮጵያ እንዲካሄዱ ትልቅ የዲፕሎማሲ ውጤት ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ እንዲካሄድ መወሰኑ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ።
ቃል...
የአንጀሊና ጆሊና ብራድ ፒት የህፃናት ሆስፒታል ሊያቋቁሙ ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የታዋቂዎቹ የሆሊዉድ ተዋንያን አንጀሊና ጆሊ እና ብራድ ፒት ፋውንዴሽን 2 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ በሳምባ ነቀርሳና ኤች አይ ቪ የተጠቁ ህፃናት ህክምና...
ሕወሓት በአፋር ጦርነት በመከፈቱ የትግራይን የሚገባውን የሰብኣዊ ዕርዳታ ማስተጓጎሉ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በአፋር አብአላ በከፈተው ጦርነት ወደ ትግራይ ክልል የሚገባውን የሰብኣዊ ዕርዳታ ማስተጓጎሉን የብሔራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የሕዝብ...
የተመድ ዋና ጸሀፊ ከአፍሪካ ቀንድ መልዕክተኛ ኦሊሲንጎ ኦቦሳንጆ ጋር በኢትዮጵያ ጉዳይ ተማከሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተመድ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጎተሬዝ በአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ መልዕክተኛ ክቡር ኦሊሲንጎ ኦቦሳንጆ በኢትዮጵያ ባለው ግጭት ዙሪያ በመቀሌና በአዲስ አበባ ያደረጉትን...
የጥምቀት በዓል አዲስ አበባ ጨምሮ በተለያዩ ቦታዋች ተከብሮ ወለዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በየዓመቱ ጥር 11 ቀን የሚከበረው የጥምቀት በዓል የጋራ ግብር ኃይሉ ከኅብረተሰቡ ጋር ተቀናጅቶ በመስራቱ ያለምንም የፀጥታ ስጋትና ችግር አዲስ አበባና ድሬዳዋ...
ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ተፈታለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሮሀ ቲቪ የተባለው የዩቲዩብ ገጽ መስራች የሆነችው ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ ተብላ ታህሳስ 2 ቀን 2014 ዓ.ም. ጠዋት ከመኖሪያ ቤቷ...
የአፍሪካ ሕብረቱ ሰብሰባ የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ውጤት ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከሁሉ በላይ ኢትዮጵያ ካከናወነችው የሕግ ማስከበር ተግባር ጋር ተያይዞ አገሪቷ ውስጥ ሰላም የለም፤ አለመረጋጋት ተበራክቷል፤ ስለሆነም ስብሰባውን ማካሄድ አይቻልም ሲሉ ለነበሩ...
ታዳጊዋ ኢክራም የመኖሪያ ቤት እና የአንድ ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገላት
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህወሓት የሽብር ቡድን ታጣቂዎች በቡድን የመደፈር ጥቃት ለደረሰባት ኢክራም ያሲን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመኖሪያ ቤት እና አቶ በላይነህ ክንዴ የአንድ...
ጠ/ሚ አብይ እስረኛ ፍታ ያለኝ ማንም መንግስት የለም አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እስረኞቹ እንዲታሰሩም ሆነ እንዲፈቱ ጥያቄ ያቀረበ “አንድም መንግስት” እንደሌለ የጠቀሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ “አንድም መንግስት ‘እነዚህ ሰዎች ታስረዋልና ፍታ ብሎ የጠየቀኝ የለም” ሲሉ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ ለጥምቀት በዓል አርማ የሌላቸው ባንዲራ እንዳይያዝ ከለከለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ የጥምቀት በዓልን ለማክበር የሚወጣው ምዕመን ግጭት ቀስቃሽ ጽሑፎችን እና አርማ የሌላቸውን ባንዲራ ይዞ መውጣት እንደማይችል አስታወቀ::
ፖሊስ ኮሚሽኑ...































