Amharic Posts
Home Amharic Posts
“መንግስት ከህወሃት ጋር ተደራደር ቢባል እንኳን ‘ህዝቤ አይፈቅድልኝም’ ማለት አለበት ሲል ባልደራስ ገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግስት “ከህወሃት ጋር ተደራደር ቢባል እንኳን ህዝቤ አይፈቅድልኝም” ማለት እንዳለበት ባልደራስ ለእውነት ዴሞክራሲ ፓርቲ አሰታወቀ። ፓርቲው ከፍተኛ አመራሮቹ ከተፈቱ በኋላ የመጀመሪያውን ጋዜጣዊ...
ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ ጉዳይ የግላቸውን አቋም እንዳያንጸባርቁ ኢትዮጵያ ጠየቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዋና ዳይሬክተሩ ትናንትና ረቡዕ በሰጡት መግለጫ ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ላሉ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይደርስ አግዷል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
መንግስት በራሱ ዜጎች...
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከጆ ባይደን ጋር ያደረጉት ውይይት በዲፕሎማሲው መሻሻሎች የመኖራቸው ማሳያ ነው ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ሳምንታዊ መግለጫቸውን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰጥተዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ...
የሜሪካ ትኩረት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን ጦርነት ወደ ፍፃሜው ማምጣት ነው ሲሉ ኔድ ፕራይስ ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኔድ ፕራይስ ለጋዜጠኞች በሰጡት ቃል ሀገራቸው አሜሪካ ትኩረቷ በኢትዮጵያ የሚካሄደውን ጦርነት ወደ ፍፃሜው ማምጣት ነው ብለዋል።
ሰሜን...
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮችን የመጠቆሚያ ጊዜው እንዲራዘም ጠየቁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሀገር ዉሰጥ የሚንቀሳቅሱ 11 አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮችን የመጠቆሚያ ጊዜው እንዲራዘምና የመጨረሻዎቹ ዕጩዎች ከተጠቆሙት...
ተቋርጦ የነበረው የኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ እና ተርሚናል ስራ መጀመሩን ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኮምቦልቻ ወደብና ተርሚናል አስፈላጊ ግብዓቶችን አሟልቶ መደበኛ ስራዉ መመለሱን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ።
ድርጅቱ እንዳስታወቀው ከአገልግሎት ዉጪ ሆነው የነበሩ...
በአዲስ አበባ በ8 ቢሊዮን ብር በጀት የ5 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ ፐሮጀክት ተጀመረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ ከተማ ለሚገነቡ 10 ሺህ ተገጣጣሚ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።
በምዕራፍ 1 ፕሮጀክት የሚገነቡ የ5...
ኦባሳንጆ ትናንት በመቀለ ከህወሃት መሪ ጋር ተገናኝተው መነጋገራቸው ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት እና የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ መልዕክተኛ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ወደ መቀሌ አቅንተው ከህወሃት አመራሮች ጋር መነጋገራቸውን የህወሃት ቃል...
ከውጪ የሚገቡ የማዕድናት በሀገር ውስጥ ለመተካት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ።
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከውጪ የምናስገባቸውን የማዕድን ግብአቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት እየሰራን ያለነው ስራ በፍጥነት በተግባር እየተገለፀ ይገኛል ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ኢ/ር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ...































