Amharic Posts
Home Amharic Posts
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ግልፅ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን አስታውቀዋል።
ከፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ጋር...
በብሔራዊ መግባባት ውይይቱ ፖለቲካዊ ቅራኔዎችን ለመፍታት መዘጋጀት እንደሚገባ ኢዜማ ገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የብሔራዊ መግባባት ውይይቱ ዋና ዋና ፖለቲካዊ ቅራኔዎችን የሚፈታ መሆኑን በመገንዘብ ሁሉም ኃይሎች በጠረጴዛ ዙሪያ ችግሮችን ለመፍታት መዘጋጀት እንደሚገባቸው የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ...
በአማራ ክልል ለልማት የሚተገበር የ4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አማራ መልሶ መቋቋምና ልማት ድርጅት በአማራ ክልል የሚተገበር የአምስት ዓመታት ፕሮጀክት ስምምነት ተፈራረመ፡፡
የድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አለማየሁ ዋሴ ድርጅቱ ከለጋሽ አካላት ባገኘው...
ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ ከእስር ስለተፈቱ ግለሰቦች መግለጫ ሰጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚንስትሩ በመግለጫቸው ላሸነፈ ሽልማት፤ ለተሸነፈ ደግሞ በይቅር ለእኔ መንፈስ ምህረት መስጠት የታሪካችን ክፋይ ነው ሲሉ ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ዋና...
ተበዳይ ፍትህ ሳያገኝ በዳይን ነፃ ማውጣት በፍትህ ስርዓቱ መቀለድ ነው ሲል ኢዜማ ገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጥድፊያ የሚደረጉ ውሳኔዎች ፍትህን በመጨፍለቅ በተቋማቱ ላይ ያለንን እምነት በሂደት የሚሸረሽሩ ናቸው ተበዳይ ፍትህ ሳያገኝ እንዲሁም ሳይካስ በዳይን ነፃ ማውጣት በፍትህ...
የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ክስ መቋረጥ የአፍሪካ ህብረትን እንዳስደሰተ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ባስተላለፉት መልዕክት መንግስት የራሳቸው ተከታይ ያላቸው የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችንም ሆነ ሌሎች በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው...
የተ.መ.ድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ፖለቲከኞቹ እንዲፈቱ የተደረገውን ውሳኔ እቀበላለሁ አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ፥ በኢትዮጵያ ቁልፍ ተቃዋሚዎችን ጨምሮ በርካታ እስረኞች ከእስር መፈታታቸውን በደስታ እቀበላለሁ ብለዋል።
የተመድ ዋና...































