Saturday, March 14, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የሀይማኖት በዳዳ ገዳይ በ21 ዓመት ጽኑ እስራት ተወሰነበት 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የ4 ኛ ዓመት ህክምና ተማሪ የነበረችውን ሀይማኖት በዳዳን በመግደል ወንጀል ጥፋተኛ የተባለው ደግነት ወርቁ በ21 አመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ በፍርድ ቤት...

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 496 ቤቶችን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ነዋሪዎች አስረከቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተለያዩ ተቋማት እና ክረምት በጎፈቃደኞች አማካኝነት የታደሱ እና በአዲስ የተገነቡ 496 ቤቶችን በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ...

በ2022 ከኢትዮጵያ ተቃራኒ ሀሳብ ካላቸው የውጭ ሀገራት ጋር ጠንካራ የዲፕሎማሲ ግነኙነት ይደረጋል 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፈረንጆቹ 2022 ዋና አጀንዳ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ እና ተቃራኒ አጀንዳ ካላቸው የውጭ ሀገራት ጋር ጠንካራ የዲፕሎማሲ ሥራ መስራት መሆኑን የውጭ ጉዳይ...

9 አገራት በኢትዮጵያ አዳዲስ አምባሳደሮችን ሾሙ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አዲስ የተሾሙ የ9 አገራትና የ1 ኅብረት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ መቀበላቸውን ተገለፀ። ፕሬዚዳንቷ ከአምባሳደሮቹ ጋር የተወያዩ ሲሆን ኢትዮጵያ ከአገራቱ ጋር ያላትን...

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አና ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የህዳሴ ግድብን ጎበኙ።

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በህዳሴ ግድብ መገኛ ጉባ ላይ የፌደራል ተቋማትን የ100 ቀን ዕቅድ አፈፃፀም በመገምገም ላይ ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የተለያዩ ሚኒስትሮች የህዳሴ...

መንግሥት የትግራይ ሕዝብ አሸባሪውን ትሕነግ በአደባባይ ወጥቶ ሊቃወመው ይገባል ሲል ጠየቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት የትግራይ ሕዝብ ያለበት ማኅበራዊና ምጣኔሃብታዊ ችግር ተፈቶ በዘላቂነት ሰላሙ እንዲረጋገጥ አሸባሪውን ትሕነግ ማውገዝ ብቻ ሳይሆን በአደባባይ ወጥቶ ሊቃወመው ይገባል አለ፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን...

የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ነገ ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጄፍሪ ፌልትማ ነገ ታኅሣሥ 28 ኢትዮጵያ እንደሚገቡ ይጠበቃል። በድርድር ስም አሸባሪውን ትሕነግ ለማዳን እየጣረች የምትገኘው አሜሪካ...

ሁል ጊዜ የማስባትን ሀገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል ስትል ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ተናገረች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የመንግሥትን የ1 ሚሊዮን ዲያስፖራዎች ጥሪ ተቀብላ ኢትዮጵያ የገባችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ “ሁል ጊዜ የማስባትን ሀገሬን በማየቴ ደስ ብሎኛል” አለች፡፡ ስለተሰጠኝ ፍቅርና ስላደረጋችሁልኝ አቀባበል...

በአስቸኳይ አዋጁን ሽፋን የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ ፖሊሶች ላይ ተከሰሱ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሽፋን በማድረግ ተገቢ ያልሆነ ብልጽግና ለራሳቸው ለማግኘትና ለሌሎች ለማስገኘት በማሰብ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል ተብለው በተጠረጠሩ 7 የፖሊስ...

Poems