Amharic Posts
Home Amharic Posts
በኢትዮጵያ ከ3 ሚሊየን ዓመት በፊት የነበሩ የእንስሳት ቅሪተ አካልና መገልገያ ቁሶች ተገኙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ‹‹አዲስ ቀደምት›› የቅድመ ታሪክ ስፍራ በደቡብ ኢትዮጵያ በያንዳ ቱሚ ሸለቆ ኮንሶ ዞን መገኘቱ ተገለፀ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴማቲክ ፈንድ ከተሰኘ አጋር በተገኘ...
ዐቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ የክስ መዝገብ ላይ ባሰማኋቸው ምስክሮች ብይን ይሰጥልኝ አለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዐቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ የክስ መዝገብ ላይ ባሰማኋቸው ምስክሮች ብይን ይሰጥልኝ ሲል ፍርድ ቤቱን ጠየቀ።
ዐቃቤ ህግ አሉኝ ብሎ በክሱ ላይ...
ደቡብ አፍሪካዊው የማህበረሰብ ንቅናቄ መሪ ሎታታ ላክስ አዲስ አበባ ገባ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የ34 አመቱ ወጣት ሎታታ ላክስ በደቡብ አፍሪካ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተሰሚነቱ እየጨመረ የመጣ የማህበረሰብ መሪ መሆኑን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ...
በምሥራቅ ወለጋ ዞን 312 የአሸባሪው ሸኔ አባላት እጅ ሰጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በምሥራቅ ወለጋ ዞን የአባ ገዳዎችን ጥሪ የተቀበሉ 312 የአሸባሪው ሸኔ አባላት እጅ መስጠታቸውን የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ።
እጃቸውን የሰጡት የቡድኑ አባላት አሸባሪው ሸኔ...
ለብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ መኪና ተበረከተላቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ወሎ እንዲሁም የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ኤርሚያስ ላንድክሩዘር መኪና ተበረከተላቸው።
የመኪና ስጦታውን የገቢዎች ሚኒስትር...
አመራሩ በተገኘው ድል ሳይኩራራ በቀጣይ ሊያጋጥሙ ለሚችሉ ፈተናዎች እንዲዘጋጅ የፌደራል ተቋማት አሳሰቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራል ተቋማትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ።
በዘመቻ ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት በተገኙ ድሎች፣ በታዩ ውስንነቶችና...
አበባ ከተማ በ1ነጥብ 1 ቢልየን በላይ የተገነባው የአብርሆት ቤተ መጽሐፍት ተመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ቤተ መጽሐፍቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መርቀው ከፍተውታል፡፡
ኢትዮጵያ የምትገነባው በዕውቀት ማዕከላት ውስጥ ነው!" ሲሉ...
ወደ ትግራይ ያለመግባት ውሳኔ ኳሱ በሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል – ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን...
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || መንግሥት ወደ ትግራይ አልገባም ብሎ ያሳለፈው ውሳኔ ችግሩን ከጦርነት ውጭ ለመፍታት ኳሱ ሙሉ በሙሉ በአሸባሪው ሕወሓት ሜዳ ላይ እንዲወድቅ አድርጓል ሲሉ ምክትል...
በአገር ደረጃ የተከሰተው ጉንፋን መሠል ወረርሽኝ በሚመለከት መንግሰት መግለጫ አወጣ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰሞኑን የተከሰተውን ጉንፋን መሰል ወረርሽኝ ተከትሎ በአንዳንድ ተቋማት በተደረገ ምርመራ 56 አስከ 86 በመቶ የሚሆኑት ኮቪድ እንደተገኘባቸው የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ኢኒስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ኢኒስቲትዩቱ...































