Amharic Posts
Home Amharic Posts
በአማራ ክልል በአራት 110 የባለሀብቶች ንብረት ላይ ውድመት መድረሱ ተገለፀ
በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በሰሜን ጎጃም፣ በደቡብ ጎንደር፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞኖች እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በግብርና ኢንቨስትመንት የተሰማሩ 110 ባለሀብቶች ንብረት ላይ...
የቤቶች ኮርፖሬሽን 980 ቤቶች ፈረሱ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ማክሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2016 የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ሲያደርግ አቶ ፈይድ ሸራብ የተባሉ የምክር ቤት አባል...
“ደም መፋሰሱ የእርስ በርስ ግጭቶችን በአስቸኳይ ይቁም!!”
የነፃነት እና እኩልነት ፓርቲ
በሀገራችን ያሉ የእርስ በርስ ግጭቶችን ለማስቆም “ኢትዮጵያ በልጆቿ ትታረቅ” በሚል በነፃነትና እኩልነት ፓርቲ የተዘጋጀውን የእርቅ...
በአማራ ክልል የነዳጅ እጥረት ተከስቷል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአማራ ክልል ያሉ አሽከርካሪዎች ለከፍተኛ የነዳጅ እጥረት በመጋለጣቸው ሥራቸውን ማከናወን እንዳልቻሉ ተናገሩ።
በክልሉከ280 በላይ የነዳጅ ማደያ...
ደቡብ ሱዳን ምርጫ እንድታደርግ ተጠየቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሜሪካ፣ ብሪታኒያ እና ኖርዌይ የደቡብ ሱዳን መሪዎች በመጭው በታህሳስ ወር እውነተኛ እና ሰላማዊ ምርጫ እንዲያካሄዱ አሳሰቡ።
አሜሪካ...
የሸኔ ሽብር ቡድን አባላት ክስ ተመሰረተባቸው።
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሽብርተኛ ተብሎ በተሰየመዉ የሸኔ ሽብር ቡድን ዉስጥ ከ2015 እና 2016 ዓ.ም ጀምሮ በህግ ቁጥጥር ስር እስከዋሉበት ጊዜ ድረስ ከቡድኑ አመራሮች...
የኢትዮጵያ እና የሶማሌላንድ ስምምነት እና የአፍሪካ ቀንድ ወደቦች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኢትዮጵያ ከሱማሌ ላንድ ጋር ደርሼዋለሁ ያለችው ስምምነት ቀጣናዊ ሃይል እሰላለፍ ለውጥ አስከትሎል ኢትዮጵያ የባህር ወደብ ለማግኘት የወሰደችው እርምጃ ሳብያ በአፍሪካ...
በኬኒያ የሀኪሞች የሥራ ማቆም አድማ ቀጥሏል!!
የኬንያ የህክምና ባለሙያዎች ፋርማሲስቶች እና የጥርስ ሀኪሞች ህብረት የስራ ማቆም አድማ አድርገዋል።
የኬኒያ የህክምና ባለሙያዎች የስራ ላይ የመድህን...
የትግራይ ጡረተኞች ጡረታ ሊከፈላቸው ነው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ ጡረተኞች ጡረታ እንዲከፈላቸው የተወሰነ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታና የጡረታ ፈንድ የቦርድ አባል ዶክተር እዮብ ተካልኝ ገለፁ።
የኢትዮጵያ አትሌቶች በ3 ሺ እና 5ሺ ሜትር ወርቅ አሸነፉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች አትሌት ሳሙኤል ፍሬው ወርቅ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል፡፡
አትሌት...