Saturday, March 14, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በላስ ቬጋስ በአንድ ምሽት ከ350 ሺሕ በላይ የአሜሪካን ዶላር ተሰበሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||  በጦርነቱ የተጎዱና የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም በላስ ቬጋስ በተካሄደ ገቢ ማሰባሰበያ ከ350 ሺሕ የአሜሪካን ዶላር በላይ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ በላስ ቬጋስ የጉዞ ኢትዮጵያ...

ዲያስፖራው ትምህርት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ለሙከራ ይዘው መጡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዲያስፖራው የኢንተርኔት ግንኙነት በሌለበት ቦታ የዲጂታል ትምህርት መስጠት የሚያስችል ቴክኖሎጂ ለሙከራ ይዘው መጡ። ከ40 ዓመት በላይ አሜሪካን አገር የኖሩት ሚደቅሳ በየነ የኢንተርኔት...

አሜሪካ በእኛ ጉዳይ ከእኛ ጋር ብቻ መወያየት አለባት ሲሉ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተነገሩ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካ መንግሥት በእኛ ጉዳይ ከሌሎች አገራት ጋር ሳይሆን ከእኛ ጋር መወያየት አለበት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ...

የጋዜጠኛ ታምራት ነገራ የምርመራ መዝገብ ወደ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተዛወረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን የገላን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ከ14 ቀን በፊት ጋዜጠኛ ታምራት ነገራን ለዛሬ ታህሳስ 21፣ 2014...

በአፋር ክልል 759 ትምህርት ቤቶች በአሸባሪው ህወሓት መውደሙን ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሽብር ቡድኑ በክልሉ 4 ዞኖችና 21 ወረዳዎች ባደረሰው ጉዳት 694 ትምህርት ቤቶች በከፊል፣ 65 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ፣ በድምሩ 759 ትምህርት...

የ122 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ገንዘብ ሚንስቴር መዘጋጀቱን ገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በገንዘብ ሚኒስቴር የተዘጋጀው የ122 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ቀርቧል፡፡ ተጨማሪ በጀቱ ለሀገር ደህንነት ማስጠበቂያ፣ ለሰብአዊ እርዳታ፣ በጦርነትና ግጭቶች ጉዳት...

የኢትዮጵያ ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽን እንዲቋቋም ፀደቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽንን ለማቋቋም የቀረበለትን ረቂቅ አዋጅ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ከሕግ...

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሰሞኑን ጉንፋን መሰል ወረርሽኝ በሚመለከት መግለጫ አዉጥተዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰሞኑን ጉንፋን መሰል ወረርሽኝ በርካቶች በዚህ ህመም ተይዘዋል የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልም ለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ጠቃሚ መረጃን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ይዞ ወጥቷል። የሰሞኑ...

22 የፖለቲካ ፓርቲዎች በአማራና አፋር ክልሎች የወደሙ አራት ተቋማትን ሊረዱ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አገር ከፖለቲካ ልዩነት እና ከፓርቲ በላይ ነው በሚል መርህ 22 የፖለቲካ ፓርቲዎች በአማራና አፋር ክልሎች የወደሙ አራት የማህበራዊ ተቋማትን ሊገነቡ መሆኑን...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለጦርነቱ ተጎጂዎች ተጨማሪ በጀት አጸደቀ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው 3ኛ መደበኛ ስብሰባው ለጦርነቱ ተጎጂዎች መልሶ ማቋቋሚያ በገንዘብ ሚኒስቴር የቀረበለትን የ5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ማፅደቅን...

Poems