Amharic Posts
Home Amharic Posts
ጦርነቱ እንዲያበቃ አሜሪካ ትሕነግን ከመደገፍ ትቆጠብ ሲሉ ተመራማሪዎች አሳሰቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሜሪካ የኢትዮጵያ ጦርነት እንዲያበቃ ከፈለገች አሸባሪውን ትሕነግ ከመደገፍ ልትቆጠብና እውነተኛ የሰላም እገዛን ልታደርግ እንደሚገባ ፕሮፌሰሯ አን ፊትዝ ጌራልድ እና ተመራማሪው ብሮንውይን...
ማራቶን ሞተርስ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያ አስመረቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ማራቶን ሞተርስ ኢንጂነሪንግ ፒኤልሲ የሀዩንዳይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መገጣጠሚያ ፋብሪካ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን አስመረቀ።
በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ...
የታሪክ ጸሐፊና ተመራማሪው ጄፍ ፒርስ አሸባሪው ትሕነግ ያደረሳቸው ውድመቶችን ተዘዋውሮ ተመለከተ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የታሪክ ጸሐፊ ተመራማሪና ጋዜጠኛ ጄፍ ፒርስ አሸባሪው ትሕነግ የእምነት ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶችን መፈፀሙን ገለፀ።
አሸባሪው ትሕነግ በእምነት ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት...
የሜትር ታክሲዎች ለዲያስፖራ አባላት የነጻ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ተስማሙ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪ ማህበራት፣ የጠቅላይ ሚንስትሩን ጥሪ ተቀብለው ለገና በዓል ወደ አገር ቤት ለሚመጡ የዲያስፖራ አባለት...
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ ያስወጣችብትን ውሳኔ እንድታጤን ተጠየቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ያስወጣችብትን ውሳኔ ልታጤነው ይገባል ሲል የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጎዋ ተጠቃሚነት ያስወጣችብትን ውሳኔ አጥብቃ ልታጤነው...
በጦርነቱ ለተጎዱ መልሶ ለማቋቋም የ5 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት ተዘጋጀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጦርነትና በግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች መልሶ ማቋቋሚያ የሚውል የአምስት ቢሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት መዘጋጀቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡
በገንዘብ ሚኒስቴር የሚመራው...
በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በሳዑዲ አረቢያ እስር ስቃይ ላይ ናቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሳዑዲ እስር ቤት እየተሰቃዩ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ግፋቸውን ህዝብ እንዲሰማላቸውና የሚመለከተው አካል መፍትሄ እንዲሰጣቸው ተማፀኑ።
ለበርካታ ወራት በአሰቃቂ ሁኔታ በእስር ላይ የሚገኙት ኢትዮጵያውኑ ያሉበት...
ጥሪ ሰምታችሁ ለመጣችሁ መልካም የቆይታ ጊዜ ይሁንላችሁ || ጠ/ሚ አብይ አህመድ
የሀገር ልጅነታችሁን እንድታሳዩ ለቀረበላችሁ ጥሪ ምላሽ በመስጠት ወደ ሀገር ቤት የመጣችሁ ወንድም-እህቶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ!!
ሀገር በአንድ ግዙፍ ቤተሰብ ሊመሰል ይችላል። አንድ ቤተሰብ የቆመበት መሠረት...
ኡጋንዳዊው ፓን አፍሪካኒስት ከኢትዮጰያ ጎን እንቁም አሉ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አፍሪካዊያን በኢትዮጵያ ላይ የሚፈጸምን ማንኛውንም ጥቃት አፍሪካ ላይ የተቃጣ አድርገን እንቆጥረዋለን ሲሉ ኡጋንዳዊው ፓን አፍሪካኒስት ሩጋራማ ዳንኤል ገለጹ።
እኛ አፍሪካዊያን በኢትዮጵያ ላይ...
ኦነግ ሸኔ 1.3 ቢሊየን ብር የሚያወጣ ንብረት ማውደሙ ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ኦነግ ሸኔ በምዕራብ ወለጋ ብቻ ወደ 1.3 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የግልና የመንግስት ንብረት ማውደሙ ተገለፀ፡፡
የዞን አስተዳዳሪ ሰለሞን ታምሩ እንደገለፁት አሸባሪው የሸኔ ቡድን...































