Saturday, March 14, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የአሸባሪውን ግፎችና የወደሙ ንብረቶች በመርማሪ ቡድን እየተጣራ ነው 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ነጻ በወጡ አካባቢዎች የአሸባሪው ሕወሓት ግፎችና የወደሙ ንብረቶችን እንዲሁም ወንጀለኞችን ለህግ ለማቅረብ የተዋቀሩ መርማሪ ቡድኖች ምልከታ እያደረጉ መሆናቸውን መንግሥት አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን...

ውሳኔዎቻችን ስሜታዊ ሳይሆኑ ዘላቂ ናቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ከእንግዲህ አሸባሪው ኃይል በቃዠ ቁጥር የፈለገውን የሚያደርግበት ሁኔታ የለም ያሉት ጠቅላይ ሚንስትሩ የለም ስንል አይፈልግም ወይም አይሞክርም ማለታችን አይደለም። አንድነታችን ጠብቀን እስከቆምን ድረስ...

በሕወሓት የሽብር ቡድን የተፈፀሙ ወንጀሎችን የማጣራት ስራ መጀመሩን የፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ከሰኔ ወር 2013 ዓ.ም ወዲህ በሕወሓት የሽብር ቡድን የተፈፀሙ ወንጀሎችን የማጣራት ስራው መጀመሩን የፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል። በፍትህ ሚኒስቴር የሚመሩ የወንጀል...

ከድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠረችው ላምሮት ከማል በነፃ ተለቀቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ከእዚህ ቀደም በሽብር ወንጀል ተከሳ በነጻ ተሰናብታ የነበርችው ተከሳሽ ላምሮት ከማል የ3 ወራት እስር እንድትቀጣ ብያኔ ሰጥቷል። ይሁንና...

በአማራ ክልል ከ313 ሺሕ በላይ ተፈናቃይ ወገኖች ወደ ቀያቸው እንደተመለሱ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአሸባሪው የሕወሃት ከተፈናቀሉት ውስጥ እስካሁን ከ313 ሺሕ በላይ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለሳቸውን የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ...

አሜሪካ መከላከያ ‘ወደ ትግራይ አይገባም’ መባሉን መቀበሏን አስታወቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአገር መከላከያ ሰራዊት ለጊዜው በተቆጣጠራቸው የአማራ እና የአፋር ክልል ቦታወች ላይ ፀንቶ እንዲቆይ መታዘዙን እንደምትቀበል አሜሪካ አስታወቀች፡፡ ዋሽንግተን ጦሩ ነጻ ባወጣቸው የአፋር...

የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኃይሎች የሰቆጣ ከተማን ተቆጣጣሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአንጸባራቂ ድል ወደፊት እየገሠገሡ የሚገኙት ጀግኖቹ የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ የጸጥታ ኃይሎች አብዛኞቹን የዋግ ኅምራ አካባቢዎች ነጻ በማውጣት የዞኑን ዋና ከተማ ሰቆጣን ተቆጣጥረዋል። አካባቢው...

የወገን ጦር በአሸባሪው ህወሃት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሷል ሲል የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት ሳምንታት በተካሄደው “ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመራው ጥምር የወገን ጦር በአሸባሪው ህወሃት ላይ በወሰደው እርምጃ ቡድኑ ላይ...

Poems