Sunday, March 15, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ማጣቷ ታላቅ ኢ-ፍትሐዊነት ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጣይፕ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ሕዝብ ያላት አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ ውክልና ማጣቷ እና መምረጥ አለመቻሏ ታላቅ ኢ-ፍትሐዊነት ነው...

ተመድ ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ ጉዞዎች ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ አነሳ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ወደ ኢትዮጵያ የሚደረጉ ወሳኝ ያልሆኑ የውጭ ጉዞዎች ላይ ጥሎት የነበረውን እገዳ ማንሣቱን አስታውቋል። እገዳው የተነሣው በአሁኑ ሰዓት በአማራ እና...

የትሕነግ ወራሪ ኃይል በመርሳ ከተማ ግፍና ሰቆቃ መፈፀሙን ነዋሪዎች ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሽብር ቡድኑ ነሐሴ 3/2013 መርሳ ከተማ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ታኅሣሥ 8 ድረስ የከተማዋን ንብረት መዝረፉን እና ወጣቶችን መረሸኑን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ቤት እየተፈተሸ...

ወልዲያና አከባቢው ሙሉ በሙሉ ነጻ ወጥተዋል || ም ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

በወራሪው የጠላት ሃይል ቁጥጥር ስር የነበሩ አከባቢዎችን ነፃ የማውጣት እርምጃን ተከትሎ የወልዲያ ከተማ እና አከባቢው መንግስት በወሰደው ጠንካራ የማጥቃት እርምጃ ሙሉ በሙሉ ነፃ ማውጣት...

የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ወልዲያን ጨምሮ የተለያዩ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የወልዲያ ከተማን ጨምሮ የሰሜን ወሎ ዞን ሙሉ ለሙሉ ከአሸባሪው ቡድን ነፃ መውጣቱን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጥምር የፀጥታ ኃይል ዘመቻ ለኀብረ...

የተመድ ካውንስል የሰባዓዊ መብት ጥሰቶችን የሚያጣራ መርማሪ ማፅደቁን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ካውንስል ዛሬ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ባደረገው ልዩ ስብሰባ በትግራዩ ግጭት የተፈጸሙ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን የሚያጣራ ገለልተኛ መርማሪ ኮሚሽን ለማቋቋም...

የጸጥታ ኃይሎች ጥምር ጦሩ መርሳን ተቆጣጥሮ ወደ ወልዲያ እየቀረበ መሆኑን ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በቆቦ ግንባር ቀደም ብሎ የዞብል ከፍተኛ ቦታዎችን ተቆጣጥሮ የነበረ ሲሆን፣ በራያ ሰሜናዊ አቅጣጫ ያሉትን ከፍተኛ ቦታዎችን ጨምሮ...

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ፍርድ ቤት መቅረቡ ተነገረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ጋዜጠኛ ታምራት ፍርድ ቤት የቀረበው ያለጠበቃ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን የምርመራ ጊዜ ተጠይቆበታል ተብሏል። የተራራ ኔትዎርክ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከአዲስአበባ ፖሊስ ተላልፎ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን ጋር መወያየታቸውን ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከቱርክ ፕሬዚዳንት ረጅብ ጠይብ ኤርዶኻን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና...

Poems