Amharic Posts
Home Amharic Posts
ፊሊፒንስ የአውሮፓ ህብረት ስለኢትዮጵያ ያቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ተቀባይነት የለውም አለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ተፈጽሟል በሚል ሊነጋገርበት ቀጠሮ የያዘለት የውሳኔ ሃሳብ በፍጹም ተቀባይነት እንደሌለው በጄኔቫ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት...
በ5 ወራት ከማዕድን የወጪ ንግድ 241 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ባለፉት አምስት ወራት ከማዕድን የወጪ ንግድ በተለይም ከወርቅ 241 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማግኘት መቻሉን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ።
የማዕድን ሚኒስትሩ ታከለ ኡማ አሁን...
አሸባሪውን የሸኔ ቡድን በዓለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ የተጠረጠሩ ጋዜጠኞች ታሰሩ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የፌደራል ፖሊስ አሸባሪውን የሸኔ ቡድን በዓለም አቀፍ ደረጃ በማስተዋወቅ ጋዜጠኞችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።
ጋዜጠኞቹ ኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ ዞን ሚዳ ቀኝ...
ህውሃት በደሴ በሁለት የልማት ድርጅቶች ብቻ ከ1.1 ቢሊየን ብር በላይ አውድሟል ዘርፏል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ከተማ የሚገኙ ሁለት የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅት ፋብሪካዎች ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ በአሸባሪው ሕወሓት...
የክላሸንኮቭ ጥይት ደብቃ የተገኘች ግለሰብ በቁጥጥር ውላለች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ የክላሸንኮቭ ጥይት ደብቃ የተገኘች ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሏን ፖሊስ አስታወቀ።
የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዋና...
ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ከቤቱ ከተወሰደ ዛሬ 6ኛ ቀኑ ቢሆንም እስካሁን የት እንዳለ አልታወቀም
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ የት እንደታሰረ የሚነግራቸው አካል ባለማግኘታቸው ጭንቀት ላይ መሆናቸውን ባለቤቱ ወይዘሮ ሰላም በላይ ተናግረዋል፡፡
ጋዜጠኛው ባለፈው አርብ ዕለት ወደ ሶስተኛ...
ኢትዮጵያ የመንግሥታቱ የሰብኣዊ መብት ምክር ቤትን ሴራ ተቃወመች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሕግ የማስከበር ዘመቻው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ እውነትን የካደ ጫና እያደረገ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ።
ምክር...
የዓለም የጤና ድርጅትና ዩኔስኮ አሸባሪው ሕወሓት ያደረሰውን ውድመት እንዲያጋልጡ ኢትዮጵያ ጠየቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም ዐአቀፍ ተቋማት ዳይሬክተር ጀነራል ዮሴፍ ካሳዬ ከዩኔስኮ ኃላፊ ዶ/ር ዩሚኮ ዮኮዝኪ እና ከዓለም ጤና ድርጅት ተወካይ ዶክተር...
የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሪታሪያት ቢልለኔ ስዩም የአሜሪካን መግለጫ ተቹ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ፕሬስ ሴክሪታሪዋ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት አሜሪካ የምትደግፈው አሸባሪው የሕወሓት ቡድን በኃይል በያዛቸው የአማራና አፋር አካባቢዎች በንጹሃን ዜጎች ላይ ወንጀል ሲፈጽም...































