Amharic Posts
Home Amharic Posts
የሕወሓት ቡድን ያወደማቸውን መሰረተ ልማቶች ባጠረ ጊዜ ለማስተካከል እየተሰራ ነዉ ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሸባሪው ትህነግ ያወደማቸውን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች በማስተካከል ባጠረ ጊዜ ሕብረተሰቡ አገልግሎት እንዲያገኝ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስፎርሜሽንና...
ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ህወሓት የፈፀመውን ውድመት በዝምታ ማለፉ አሳዛኝ መሆኑ ተገለጸ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሸባሪው ህወሐት በወረራ ይዟቸው በነበረባቸው አካባቢዎች ያደረሰውን ውድመት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በዝምታ ማለፉ አሳዛኝ ነው ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አምባሳደር ዲና...
ከአፈሪካ ሀገራት በተባበሩት መንግሥታት ሰብሰባ እንዲጠራ የፈረመ የለም ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተባበሩት መንግሥታት የሰብኣዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ ላይ ልዩ ስብሰባ እንዲጠራ ከፈረሙ 52 አገራት ውስጥ አንድም አፍሪካዊ አገር አለመኖሩ ታወቀ፡፡
ይህም ለአፍሪካዊ...
በቫንኩቨር ካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን 90 ሺህ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ሰበሰቡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዓለም አቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለወገን ደራሽ ወገን ነው በሚል መርህ በጦርነቱ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖቸ የሚደረስ የገንዘብ ማሰባሰብ ሂደት ቀጥሏል።
በዚህም...
ሕወሓት 238 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋና ውድመት መፈፀሙን ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሕወሓት ታጠቂ በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች በ238 የባንኩ ቅርንጫፎች ላይ ዘረፋና ውድመት መፈፀሙን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ።
የባንኩ ፕሬዝዳንት አቤ ሳኖ እንደገለጹት...
ሙስና የተያዙ የፌደራል ፖሊስ አባላት ክስ ተመሰረተባቸው
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ሽፋን በማድረግ የሙስና ወንጀል ፈጽመዋል በተባሉ አራት የፌዴራል ፖሊስ አባላት ላይ ዐቃቤ ህግ ክስ መመስረቱን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የፌደራል...
የሃገራችን ፖለቲካ አድሮ ቃሪያነት መገለጫው ብዙ ነው || መስከረም አበራ
ሃሳብን የመግለፅ ነፃነትን በተመለከተ እየሄድን ያለበት አንድ እርምጃ ወደ ፊት አምስት እርምጃ ወደ ኋላ የሆነ አካሄድ አዙሮ አዙሮ እዛው የተነሳንበት ቦታ የሚያንፏቅቀን አባዜያችን ነው።
በዚህ...
አሜሪካ በሕወሓት ቡድን የተፈፀመው የሰብኣዊ መብት ጥሰቶች እንዳሳሰባት ገለፀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሜሪካ የአሸባሪው ሕወሓት ታጣቂዎች በአማራና አፋር ክልል የፈፀሟቸው የሰብኣዊ መብት ጥሰቶች፣ የጭካኔ ድርጊቶችና የሲቪል ተቋማት ውድመት እንዳሳሰባት ገለፀች፡፡
የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት...
ዘመን ባስ የተፈናቀሉ ወገኖችን በነጻ ወደቀያቸው መመለስ ጀምረ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዘመን ባስ በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የተፈናቀሉ ወገኖችን በነፃ ትራንስፖርት ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመረ፡፡
ዛሬ በሁለት አውቶቡስ የጀመረው አገልግሎቱ ለ10 ቀናት እንደሚቆይ ድርጅቱ...































