Tuesday, April 28, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተራራ ኔትዎርክ ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ዛሬ ታህሳስ 1 ቀን 2014 ዓ.ም. ከመኖሪያ ቤቱ በፖሊሶች መወሰዱን ተራራ ኔትዎርክ ገለጸ። ጋዜጠኛ...

ከ2ሺሕ በላይ የክላሽን ኮቭ ጠብመንጃ ጥይት እና 68 ሽጉጦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት በጋራ በሠሩት የተቀናጀ ሥራ ከ2ሺሕ በላይ የክላሽን ኮቭ ጠብመንጃ ጥይት እና በተሽከርካሪ...

በኮምቦልቻ ደረቅ ወደብ የነበሩ ከ251 በላይ የደንበኞች ኮንቴይነሮች ተዘርፈዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኮምቦልቻ የሚገኘው የደረቅ ወደብ ተርሚናል ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በሕወሓት መዉደሙን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። የሕወሓት ኃይሎች በደረቅ ወደብ...

ሂዩማን ራይትስ ዋች የሕወሓት ኃይሎች በንጹሐን ላይ የጅምላ ግድያ መፈጸማቸውን አረጋገጠ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና ||የሕወሓት ኃይል በአማራ ክልል ጭና እና ቆቦ ከተማዎች የጅምላ ግድያ መፈጸሙን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ተቋም ሂዩማን ራይትስ ዋች ገለጸ። ተቋሙ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተያዘው በጀት ዓመት ለግሉ ዘርፍ፣ ለግብርና ግብዓትና ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ለመስጠት መዘጋጀቱን ገለጸ። መንግስት...

ኩባ በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን የተቀናጀ ጫና እንደምታወግዝ አአስታወቀች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙት የኩባ አምባሳደር ጆርግ ኤፍ.ኤል ኒኮላስ አንዳንድ አገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያካሂዱትን የተቀናጀ ጫና እና ሃሰተኛ የሚድያ ዘመቻ የኩባ መንግስት...

የትግራይ እናቶች ልጆቻችንን እያሉ ህወሓትን እየሞገቱ መሆኑ ተሰማ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የትግራይ እናቶች ልጆቻችንን የት አደረሳችኋቸው እያሉ አሸባሪው ህወሓትን እየሞገቱ ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ አስታወቁ። ሚኒስትሩ የሽብር ቡድኑ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ከተመድ ዋና ፀሀፊ፣ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና ከአውሮፓ ምክር...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዶ/ር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትም ሆነ የአፍሪካ ህብረት መስራች አባል እንደ መሆኗ መጠን፣ የሀገራዊ ሉዓላዊነት ክብርን...

ጄፍሪይ ፌልትማን በኢትዮጵያ ጉዳይ ለመመካከር ወደ 3 ሀገራት ሊሄዱ መሆኑ ተገለፀ

በምስራቅ አፍሪካ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛው ጄፍሪይ ፌልትማን የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ቱርክ እና ግብጽን በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ለማማከር ወደ ሐገራቱ ሊጓዝ ነው ተብሏል። የአሜሪካ ስቴት...

World Food Programme (WFP) has suspended food distribution in Ethiopia

World Food Programme (WFP) has suspended food distribution in Ethiopia's #Kombolcha and #Dessie towns after looting of supplies that staff were unable to stop...

Poems