Friday, December 27, 2024

Amharic Posts

Amharic Posts

የእገታ 1.5 ሚሊዩን ብር ስላልተከፈለ 5 ወንጂ ስኳር ሠራተኞች ተገደሉ!! 

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን የሚገኘው የወንጂ ስኳር ፋብሪካ አምስት ሠራተኞች ለቀናት ታግተው ቆይተው የተገደሉ ሠራተኞች አስክሬን የቀብር ስነስርአት መፈፀሙን የሟች ቤተሰቦች ...

በቅርቡ  በኬኒያ  ሀያ የአፍሪካ ሀገሮች የጦር                     ልምምድ   አካሄዱ

ከሃያ የሚበልጡ የአፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የጋራ    የጦር ልምምዱ፥ ምሥራቅ አፍሪካ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የሽብርተኛ ቡድኖችን ለመዋጋት አስፈላጊውን ዝግጁነት እና ትብብር ለመገንባት እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡

በጋምቤላ ውጥረት ነግሷል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጋምቤላ ከተማ ሰሞኑን በጸጥታ ስጋት ሳቢያ የነዋሪዎች የዕለት'ተለት እንቅስቃሴ መገደቡንና ውጥረት መስፈኑ ተሰማ። በክልሉ ዋና ከተማ...

በአማራ ክልል የደህንነት ካሜራዎች ሊገጠሙ ነው!! 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር የሚያወጡ ዘመናዊ የደህንነት ካሜራዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡  እነዚህ ከሜራዎች በቅርቡ ይገጠማሉ ተብሎል።  

በሱዳን አስከፊ የረሃብ አደጋ መከሰቱን የዩኒሴፍ አሳወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የተባበሩት መንግስታት የህጻናት መርጃ ድርጅት  ዩኒሴፍ አርብ መጋቢት ፯ቀን፪ሺ፩፮ በሱዳን  የተከሰተው አስከፊ ረሀብ እልቂት እንዳያስከትል አስጠንቅቋል።

ፕሬዚዳንት ፑቲን አሽነፉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ፑቲን 87 በመቶ ድምጽ በማግኘት የሩሲያን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸውን ተከትሎ በምርጫው ተሳትፎ የነበራቸውን ሩሲውያንን አመስግነዋል፡፡ ሩሲያ...

ደቡብ ሱዳን ትምህርት ቤቶች ዘጋች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ደቡብ ሱዳን ከቅርብ ቀናት ወዲህ ከፍተኛ ሙቀት  ሳቢያ ትምህርት ቤቶችን ላልተወሰነ ጊዜ መዘጋቷን ቅዳሜ አስታውቃለች። የጤና ጥበቃ...

የጸኃይ ጨረር ጉዳት አደረሰ በሚል  የሚሰራጨው መረጃ ኃሰተኛ ነው ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ሰሞኑን በማኅበራዊ ትስስር ገፆች በአዲስ አበባ በጤና ላይ ጉዳት ሊያደርስ የሚችል ከፍተኛ የፀኃይ ጨረር እንደሚኖር ተደጋጋሚ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ።

በቦሌ ወርቅና ብር ይዞ መውጣት አይቻልም ያለው ሰራተኛ በቁጥጥር ስር ዋለ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በቅርቡ በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ አንዲትን መንገደኛ ወርቅና ብር ይዞ መውጣት አይቻልም በሚል ሙስናና እንግልት ፈጽሟል የተባለ ሰራተኛ በቁጥጥር ስር መዋሉን...

የሶማሊያውፕሬዚዳንት ኤርትራገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ በኤርትራ የኹለት ቀናት የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት ከቀትር በኋላ አሥመራ ገብተዋል። ፕሬዝዳንት...

Poems