Sunday, March 15, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ጄፍ ፒርስና (ፕ/ር) አን ፊትዝ ጌራልድ የእውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው

ካናዳውያኑ ፕ/ር ጄፍ ፒርስና አን ፊትዝ-ጌራልድር ለኢትዮጵያ እውነት ወግነው በመሞገት እያከናወኑት ላለው ሥራ የእውቅና ሽልማት ተበረከተላቸው። የኢትዮ-ካናዳውያን ኔትወርክ ለማኅበራዊ ድጋፍ (ኢክናስ) የቶሮንቶ ቻፕተር አሸባሪው ሕወሓት...

ትሕነግ በአፆኪያ ገመዛ የጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና አሸባሪው ትሕነግ በሰሜን ሸዋ ዞን አፆኪያ ገመዛ ወረዳ አንቦ ውሀ ቀበሌ ላይ የጅምላ ግድያ መፈፀሙ ተገለፀ። እስካሁን ባለው መረጃ 70 የሚደርሱ ንፁሀን ከአምስት...

ከሚሴ ጨምሮ በርካታ ከተሞች ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ ወጥተዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት፣ ከሚሴ ጨምሮ በርካታ ከተሞች ከአሸባሪው ህወሓት ነጻ መወጣታቸው የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሚኒኬሽን...

የአሸባሪው ሕወሓት ታጣቂዎች እጃቸውን እየሰጡ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ/የጠላት ኃይል እጁን እንዲሰጥ ያቀረቡትን ጥሪ ተከትሎ በሺሕዎች የሚቆጠሩ የአሸባሪው ሕወሓት ታጣቂዎች እጃቸውን እየሰጡ መሆናቸው ተገለጸ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ...

በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ነገ መከላከያን ደግፈው ሰልፍ ሊወጡ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በነገው ዕለት ለአገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ እንደሚያደርጉ ተገለጸ፡፡ በነገው ዕለት የሚካሄደውን ሰልፍ በተመለከተ የክልሉ ተወላጅ የሆኑ የአገር...

የምትዋጉት አሸባሪውን ብቻ ሳይሆን ጋላቢዎቻቸውን ጭምር ነው – ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የምትዋጉት አሸባሪውን ብቻ ሳይሆን ጋላቢዎቻቸውን ጭምር ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስቴር የሰራዊት ግንባታ ስራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄነራል ባጫ...

CNN የኢትዮጵያ መንግስትን ስም የሚያጠፋ ዘገባ ሊሰራ መዘጋጀቱን መንግስት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የአሜሪካው የዜና ማሰራጫ CNN በትግራይ ክልል የዘር ማጥፋት እየተፈጸመ መሆኑን የሚያሳይ ሀሰተኛ ዘገባ ለመስራት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ከታማኝ ምንጮች አረጋግጫለሁ ሲል የመንግስት ኮምኒኬሽን...

ኮምቦልቻን ጨምሮ በርካታ ከተሞች ዛሬና ነገ ነፃ ይወጣሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || ዛሬና ነገ በሚከወኑ ኦፕሬሽኖች ኬሚሴ፣ ባቲና ኮምቦልቻን ጨምሮ በርካታ ከተሞች በወገን ጦር እንደሚያዙ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ...

በህወሃት ጄሌዎች የወደሙ ከተሞች ግንባታ ተጀመረ፤ በአፋር 57 የጤና ተቋማት ወድመዋል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የህወሃት ታጣቂዎች በጀግናው የመከላከያ ሰራዊት እንዲሁም በፋኖና ሚሊሻ ተመቶ የለቀቃቸው ከተሞችን በማፈራረስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈጽሙ ተገለጸ። አሸባሪው እና ወራሪው የሕወሓት ቡድን ባደረሰው...

የዘማች ቤተሰቦችን ለመርዳት የ2ተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ሊዘጉ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || እየተከናወነ ለሚገኘው ሀገራዊ የህልውና ዘመቻ ያግዛል በሚል ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ የ2ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ የትምህርት...

Poems