Amharic Posts
Home Amharic Posts
የላሊበላና ደብረሲና ከተሞች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የኢትዮጵያ መንግስት አሰታወቀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የላሊበላ ከተማ በመከላከያ ሠራዊት ፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ መንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት አሳውቋል።
የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት ፥ "...
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጡ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ለሴኔጋል፣ ዚምባብዌ፣ ካሜሩን እና ኮቲዲቯር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጡ።
በወቅቱም በወቅታዊ...
የኢትዮጵያና የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ምክትል ጠ/ሚ ደመቀ በህወሓት የጦርነት አስተሳሰብ ምክንያት ስለጠፋው የሰው ህይወትና ስለወደመው ንብረት በዝርዝር አስረድተዋል።
"የኢትዮጵያ መንግስት ባለፈው ሰኔ ወር ባወጀው የአንድ ወገን...
የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ዛሬ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ...
ከተናጠል ተኩስ አቁም እርምጃው በኋላ ያለው የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ይጣራል ተባለ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሚኒስትሮች የተዋቀረው ግብረኃይል ከዚህ በፊት ኢሰመኮ እና ተመድ በሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ላይ ይፋ ባደረጉት ሪፖርት የተሰጡ ምክረ ሀሳቦችን እንደሚያስፈጽም እና በአማራና...
የአሜሪካን የውሻ ልጅ መሆኛ የወቅቱ መስፈርት ምንድነው? || ሳምሶን አስፋው
"Somoza may be a son of a bitch, but he's our son of a bitch." ያሉት የአሜሪካው 32ኛ ፕሬዝዳንት (1949 to 1955) ፍራንክሊን ሩዝቬልት...
ዘማች || በእውቀቱ ስዩም
በቀደም እኔና አዩ እራት ለመብላት አበሻ ምግብ ቤት ቁጭ ብለናል፤ አዩ ባልንጀራየ ናት ፤ ለስድስት ወራት ያክል ብንተዋወቅም ሙሉ ስሟን አልነገረችኝም፤ ሙሉ ስሟ “...
የብድር ክልከላውን ሙሉ በሙሉ አንስቻለሁ ሲል ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለባለፉት አራት ወራት ተግባራዊ የነበረውን የብድር ክልከላ ሙሉ በሙሉ ማንሳቱን አስታወቀ።
በመሆኑም ብሔራዊ ባንክ ሁሉም ባንኮች ለሁሉም ደንበኞቻቸው የብድር አገልግሎት...
አሜሪካ ጠ/ትር ዐቢይን እንደፈለጉ ማዘዝ ባለመቻላቸው ማተራመስን መርጠዋል ሲሉ ላውረንስ ፍሪማን ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና || አሜሪካና አጋሮቿ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በእነሱ ይሁንታና ቁጥጥር ስር ማዋል ባለመቻላቸው አገሪቱንም ሆነ ቀጣናውን ማተራመስ መምረጣቸውን የአፍሪካ የፖሊሲ ጉዳዮች ተንታኝ ላውረንስ...






























