Sunday, March 15, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ከአምስት አገራት የማዕድን ኩባንያዎች አመራሮች ጋር ተወያዩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ከስዊድን ካናዳ አውስትራሊያ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና የጣሊያን የማዕድን ኩባንያዎች ጋር ውይይቶች ማድረጋቸውን ገለጹ፡፡ ኩባኒያዎቹ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሏቸውን ኢንቨስትመንቶች...

አሸባሪው ቡድን ሱዳንን መሸሸጊያ እንዳያደርግ እየሰራ መሆኑን መንግስት አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በአሁን ወቅት ሱዳን በወረራ የያዘቻቸውን ስፍራዎች በሰላማዊ መንገድ እንድትለቅ እና በአሸባሪነት የተፈረጀው ቡድን ሱዳን ድንበር እንዳይሸሸግ እየተሰራ እንደሚገኝ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር...

የሙዚቃ አቀንቃኝ ኤኮን የ #በቃ ንቅናቄን ተቀላቅሏል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || በዓለም የተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ አርቲስቶች እና የተለያዩ ባለሙያዎች ንቅናቄውን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ፡፡ አፍሪካ አሜሪካዊው ዝነኛው ሙዚቀኛ ኤኮን ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን፣ አፍሪካውያን እና...

ጦርነቱ ከአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን የሚበልጡ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ ማድረጉ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የህወሃት ኃይል በፈጸመው ወረራ ምክንያት ከአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን የሚበልጡ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ እንዲሆኑ መዳረጋቸውን የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ...

ያለፍቃድ የግንባር እንቅስቃሴዎችን የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲታቀቡ መንግሥት አሳሰበ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና || የግንባር እንቄስቀሴዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን ሆን ብለውም ሆነ ባለማወቅ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ መንግሥት ጠየቀ፡፡ የግንባር ውሎ መረጃዎችን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዕዝ ከተፈቀደለት አካል...

Sexual violence as weapon of war spreads to new regions in Ethiopia

Globe and mail || As Tigrayan fighters march relentlessly closer to Addis Ababa in a military offensive that threatens to topple the Ethiopian government,...

የሱዳን ሰሞንኛ ለቅሶ አስገራሚ ነው || መሳይ መኮነን

የተደቆሰው ህወሀት እያለ ጥቃት ደረሰብኝ ብላ ደረቷን እየደቃች የምታለቅሰው ሱዳን መሆኗን ለሚሰማ ግራ ይጋባል። የህወሀቱ ፍሰሃ ማንጁስ የለፋበት፣ እነስዬ አብረሃ ከአሜሪካን ካርቱም- ሀምዳይት እየተመላለሱ...

በዚህ ዓለም እንደ ጦርነት ምን አስከፊ ነገር አለ?! || ሞገስ አ. አሊ

የጦርነትን አስከፊነት በስራ አጋጣሚ የተለያዩ አፍሪካ አገራት የጦርነት ጠባሳ አይቸ አገሬ ኢትዮጵያ ጦርነት እንዳይኖር ስመኝ ነበር ሆኖም ግን እንዳለመታደል ሆኖ እማማ ኢትዮጵያ ላለፋት 13...

Poems