Sunday, March 15, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

የትግራይ ዲሞክራሲ ፖርቲ (ትዴፓ) አመራሮች ለመዝመት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) አመራሮች ወደ ግንባር ዘምተው አገር ለማዳን እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡ ፓርቲው ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠ ሲሆን የፓርቲው ሊቀ መንበር አረጋዊ...

ኤርትራ የውጭ ሚድያዎች በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን የማንኳሰስ ስልት ተቃወመች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኤርትራ ከአሸባሪው ሕወሓት ጎን በመቆም ‹የኖቤል ተሸላሚው ጠቅላይ ሚኒስትር› በሚል የማንኳሰስ ስልትና ስሁት ትርክት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያን ወደ ጦርነት እንደከተቷት ለማሳመን...

ኢትዮጵያ 4 የአየርላንድ ዲፕሎማቶችን አባረረች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ የአየርላንድ ኤምባሲ የሚሰሩ 4 ዲፕሎማቶች በአንድ ሳምንት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ የኢትዮጵያ መንግስት ለኤምባሲው ማሣወቁ ተሠማ። የኢትዮጵያ መንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

በየካ ክፍለ ከተማ መሬት ውስጥ ተቆፍሮ የተቀበረ ክላሽንኮቭ ጠብመንጃና ሽጉጥ ተያዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በየካ ክፍለ ከተማ መሬት ውስጥ ተቆፍሮ የተቀበረ ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ እና ሽጉጥ በህዝብ ጥቆማ ተያዘ፡፡ ፖሊስ በመኖሪያ ቤት ባደረገው ብርበራ አንድ ክላሽንኮቭ ጠብመንጃ ከ28...

ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል የተጣለ ቦንብ ተገኘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት ቤት አካባቢ በፌስታል የተጣለ ቦንብ መገኘቱን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ሽመልስ ሃብቴ ትምህርት...

‘’በግንባር መሰለፍን ጨምሮ የሚጠበቅብኝን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ’’ ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ በኢትዮጵያ የተደቀነው አደጋ አፍሪካን የማንበርከክ ዓላማ ጭምር ያነገበ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ሙከራ መሆኑን ገልጿል። ኢትዮጵያ የጥቁር ሕዝቦች የነጻነት...

አሜሪካና መሰሎቿ ጠብቀን ያቆየነውን ሉዓላዊነታችንን ያክብሩልን ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ገለጹ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ፖለቲከኛው ፕሮፌሰር በየነ እንደገለጹት፤ አሜሪካንን ጨምሮ አንዳንድ የምዕራባውያን አገራት ኢትዮጵያን የማፍረስና ሽብርተኛ ቡድንን የመደገፍ እንቅስቃሴያቸውን ትተው ለዘመናት ጠብቀን ያቆየነውን ሉዓላዊነታችንን ያክብሩልን። አሜሪካም ሆነ...

የህወሃት የሽብር ቡድን በአዲስ አበባ እና በዙሪያው በቁጥጥር ስር ዋሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የህወሃት የሽብር ቡድን በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። በከተሞች በህብረተሰቡ ውስጥ በተለያዩ...

በጥሪው መሰረት የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች፣ ታዋቂ ግለሰቦች ወደ ግንባር እየዘመቱ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በጠቅላይ ሚኒስትሩ "ግንባር ላይ እንገናኝ" ጥሪ መሰረት የቀድሞው የህወሓት ታጋይ አቶ ሊላይ ሀይለማርያም አሸባሪው ህወሓት የጀመረውን አገር የማፍረስ ሴራ ለመመከት ወደ...

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ ወደ ግንባር መዝመታቸውን ያስታወቁበት መልዕክት

ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነጻነቷን አስጠብቃ የኖረች ሀገር ናት። ይሄን ወዳጅም ጠላትም ያውቀዋል። ድንበሯን ሊደፍሩ የሞከሩ አይበገሬ ክንዷን አይተዋል።...

Poems