Sunday, March 15, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

Hundreds rally at Manitoba legislature, call Canada to action as bloodshed continues in Ethiopia

Ethiopian ethnic minority groups also allege human rights abuses against East African country's government CBC Canada || Hundreds of people gathered on Manitoba's legislative grounds...

አሜሪካዊቷ ሴናተር ከኢትዮጵያ መንግሥትና ሕዝብ ጎን ነኝ አሉ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የሆኑት ሴናተር ሼላ ጃክሰን ይህን ያሉት ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሜሪካ ሂውስተን ቴክሳስ ባካሄዱት የ...

በጦርነቱ ሳቢያ በአማራ ክልል 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር የሚሆን ሰብል መዉደሙ ተገለፀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአማራ ክልል በተለይም በጦርነት ቀጠና ውስጥ በሚገኙ 5 ዞኖች ውስጥ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር የሚሆን ሰብል በቂ እንክብካቤ በማጣት ምክንያት መታጣቱን...

ሕወሓት “ሁመራ ማሳከር” የሚል ሀሰተኛ ዘመቻ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቃቸው ተደርሶበታል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሸባሪው ሕወሓት አክቲቪስቶችና ደጋፊ የምዕራባዊያን ሚዲያዎች "ሁመራ ማሳከር" የሚል ሀሰተኛ ዘመቻ ከዚህ በፊት እንዳደረጉት ሁሉ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቃቸው ተደርሶበታል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ...

የሰነድ ማረጋገጫ ማህተም አሰራር ተቀየረ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወሳኝ ኩነት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ የልደት፣ የጋብቻ ፣ የፍቺ ፣ የያላገባ እንዲሁም ሌሎች ማስረጃዎች አገልግሎት ሲሰጥበት የነበረውን...

135 ህገ ወጥ መታወቂያዎች የያዘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በግለሰብ መኖሪያ ቤት 135 የተሰሩ ህገ ወጥ መታወቂያዎችና 173 ሊሰራላቸው የተዘጋጁ ግለሰቦች ፎቶ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ...

ዴንማርክ የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

 ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ዴንማርክ በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ የሚውል ተጨማሪ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች፡፡ ድጋፉ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ለሚስፈልጋቸው ዜጎች የሚውል እንደሆነ በኢትዮጵያ ከዴንማርክ...

በመዲናዋ በአንድ ግለሰብ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ውስጥ ተቀጣጣይ ቁሳቁስና ኬሚካሎች ተያዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአዲስ አበባ በአንድ ግለሰብ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ውስጥ ተቀጣጣይ ቁሳቁስና ኬሚካሎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊሰ ኮሚሽን ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው...

Poems