Sunday, March 15, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

ኢትዮጵያ ያጋጠማትን ችግር አስወግዳ ሰላሟን ታረጋግጣለች ሲሉ ዴንማርካዊ ፕሮፌሰር ቶቢያስ ሃግማን ተናገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  በውስጥና በውጭ ሃይሎች የጋራ ጥምረት የተጋረጠባትን አደጋ አስወግዳ ሰላምና ደኅንነቷን ታረጋግጣለች ሲሉ ዴንማርካዊው ፕሮፌሰር ቶቢያስ ሃግማን ተናገሩ። ኢትዮጵያን የተመለከቱ በርካታ መጽሃፍትን የጻፉት...

በእንግሊዝ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምዕራባውያን የሚያደርጉትን ጣልቃገብነት ተቃወሙ 

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ሰልፈኞቹ የእንግሊዝ መንግሥት በኢትዮጵያውያን የተመረጠው መንግሥት ላይ ጫና ከማድረግ እንዲቆጠብ እና እንግሊዝም ሆነች አሜሪካ ከኢትዮጵያ ላይ እጃቸውን እንዲያነሱ ጠይቀዋል። “ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል የህወሓትን የሽብር ሴራ ማክሸፉን አስታወቀ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ዘካርዬ አብዲ ካሊፍ እንደገለፁት የቀድሞ የክልሉ ልዩ ሀይል አዛዥ የነበሩት አቶ አብዱራህማን ላበ-ጎሌንና ሌሎች...

በቦረና ዞን የሞቱ እንስሳት ቁጥር 70 ሺህ ተሻግሯል

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የሞቱ እንስሳት ቁጥር ከ70 ሺ ማለፉን የዞኑ አርብቶ አደር ልማት ኃላፊ ዶ/ር ቃሲም ጉዮ አስታወቁ። ድርቁ ከእንስሳት...

ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሚድያ ኤክስፖን ለመጀመሪያ ጊዜ እንደምታስተናግድ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምታስተናግደውን ዓለም አቀፍ የሚድያ ኤክስፖ ለማዘጋጀት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን እና ኦን ፕሮሞሽን ኃ/የተ/የግ/ማ በትናንትናው እለት የስምምነት ሰነድ...

ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ለማዳከም የሚደረግ ጥረት በአፍሪካ ላይ እንደተቃጣ ስጋት ይቆጠራል አለች

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአፍሪካ ኅብረት መቀመጫ የሆነችው ኢትዮጵያን ለማዳከም የሚደረግ ጥረት ሁሉ በአጠቃላይ በአፍሪካ ላይ እንደተቃጣ ስጋት የሚቆጠር መሆኑን ደቡብ ሱዳን ገለፀች። በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ...

ከመቅደላ የተዘረፉ 13 የኢትዮጵያ ቅርሶች ከለንደን አዲስ አበባ ገቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በመቅደላ ጦርነት ጊዜ በጀኔራል ናፒዬር ወታደሮች የተዘረፉ 13 የኢትዮጵያ ጥንታዊ የታሪክ አሻራ ማሳያ የሆኑ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ቅርሶች በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ...

ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ ዳግም መቀሌ አቅንተው ከህወሃት አመራሮች ጋር ተነጋገሩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአፍሪካ ኅብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሌሴጎን ኦባሳንጆ መቐለ ከተማ አቅንተው ደብረጺዮን ገብረሚካዔልን ጨምሮ ከሌሎች የህወሃት አመራሮች ጋር እንደተወያዩ ተነገረ። በትላንትናው እለት...

”በህዝብ በተመረጠ መንግሥት ላይ ሐሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ህዝብን እንደመናቅ ይቆጠራል” ስትል ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ምዕራባዊያን ሚዲያዎች በህዝብ በተመረጠው መንግሥትና ኢትዮጵያ ላይ ሐሰተኛ መረጃዎችን ማሰራጨታቸው ህዝቡን እንደመናቅ እንደሚቆጠር ጋዜጠኛ ሔርሜላ አረጋዊ ገለጸች። ጋዜጠኛዋ ዘ ሬይ ዞን ከተባለ የዜና...

Poems