Amharic Posts
Home Amharic Posts
ኮንጎ በኢትዮጵያ ስልጣንን በኃይል ለመያዝ የሚደረግን ጥረት እንደምታወግዝ አስታወቀች
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኢትዮጵያ ስልጣንን በኃይል ለመያዝ የሚደረግን ጥረት እናወግዛለን ሲሉ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር እና የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዝደንት ፌሊክስ ቴሺኬዲ ለአቶ ደመቀ መኮንን...
ህብረተሰቡ የጄኖቪያን ፍራፍሬና ለውዝ ውጤቶችን እንዳይጠቀም ባለስልጣኑ አሳሰበ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ህብረተሰቡ የመለያ ቁጥሩ 003-100 የሆነውን የጄኖቪያን ፍራፍሬ እና ለውዝ የተባለ ስናክ ምግብ ምርት እንዳይጠቀም የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳሰበ።
የአለም አቀፍ የምግብ...
በኮሎራዶ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ ከሪፐብሊካን ፓርቲ ጋር እንደሚወያይ ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በአሜሪካ ኮሎራዶ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ከሪፐብሊካን ፓርቲ አመራሮች ጋር ዛሬ ውይይት እንደሚያደርግ ገለፀ፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ኔትዎርክ ሊቀመንበር ማማይ...
ህወሓት በወረራቸው አካባቢዎች ከ1 ሺህ በላይ የጤና ተቋማት መውደማቸውን ተገለፀ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አሸባሪው ህወሓትና ግብረአበሮቹ ወረራ በፈፀሙባቸው አካባቢዎች ከ1 ሺህ በላይ የጤና ተቋማት መዘረፋቸውንና መውደማቸውን ጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
ሚኒስቴሩ አንፃራዊ ሠላም በሰፈነባቸው አካባቢዎች የሚገኙ...
የእስራኤሉ ፕሬዚዳንት ለኢትዮጵያ ያላቸውን ድጋፍ እንደሚያጠናክሩ ገለፁ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ረታ ዓለሙ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተገናኝተው ተወያይተዋል።
በወቅቱም በአገራችን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታዎች እና የሁለትዮሽ ግንኙነት...
በኦሮሚያ ክልል ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ ከ9 ሺሕ በላይ ሲም ካርድ ተያዘ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ለሽብር ተግባር ሊውል የነበረ 9 ሺሕ 375 ሲም ካርድን ጨምሮ የተለያየ ቁሳቁስ መያዙን የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ...
“የወያኔዎች የሰሩትን ወንጀልና ጥፋት ሌላው ላይ ማላከክ ባህላቸው አድርገውታል” አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡– ኢትዮጵያውያን የተፈጸመባቸውን ግፍና ዘረፋ ትተው በይቅርታ ያለፋቸው ወንጀለኞች በተቃራኒው የኢትዮጵያን መንግሥትና ሕዝብ ለመክሰስና ካሳ ለመጠየቅ ማሰባቸው የሚያሳፍር፣ ወንጀልና ጥፋት መሥራት ባህላቸው ማድረጋቸውን...
በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ26 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከጉምሩክ ኮሚሽን የተገኘውንና አጠቃላይ ግምቱ ከ26 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የአልባሳትና የምግብ ቁሳቁስ በደብረ ብርሃን ከተማ...































