Monday, March 16, 2026

Amharic Posts

Amharic Posts

በኮምቦልቻና ላሊበላ ለሰብኣዊ እርዳታ የሚውሉ በረራዎች ተፈቀደ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኮምቦልቻና ላሊበላ ለሰብኣዊ እርዳታ የሚውሉ በረራዎች እንደተፈቀዱ መግለፃቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ምክትል...

አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት የንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ ከ1 ሺህ 800 በላይ...

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አራት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢ በንብረት ግምጃ ቤት ውስጥ የተቀመጠ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይት በህዝብ ጥቆማ እና ፖሊስ...

በቤተ ክህነት ግምጃ ቤት ውስጥ ከ1 ሺህ 800 በላይ ጥይት ተያዘ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአገሪቱ ያለውን እውነታ በማሳየትና የውጭ ጫናን በመቃወም ውጤታማ እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል...

አዲስ አበባን ጨምሮ በ10 ከተሞች የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ማሻሻያ ሊሰራ ነው

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- አዲስ አበባን ጨምሮ በአስራ አንድ ከተሞች የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ4.7 ቢልየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሊተገበር ነው። በኃይል ማሰራጫ መስመሮች ማርጀት...

ለዓመታት ኦነግ ሸኔን ሲያገለግል እና ሲመራ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ለዓመታት ሽብርተኛውን የሸኔ ታጣቂ ኃይል ሲያገለግል እና ሲመራ የነበረ እያሱ ዓለሙ የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ። ግለሰቡ በታጣቂ ኃይሉ ውስጥ አባል...

የኬንያው ፕሬዝዳንት ምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃንን መመልከት ያቆሙበትን ምክንያት ገለፁ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡-  ምዕራባዊያን መገናኛ ብዙሃን ለአፍሪካ ያላቸው እይታና አፍሪካን በሚመለከት የሚያሰራጩትን ዘገባ በመረጃ ምንጭነት እንደማይመርጧቸው የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ገለጹ። አፍሪካ በብዙሃን መገናኛ ተቋማት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያዊያን የሀሰተኛ መረጃ ዘመቻን እንዲቀለብሱ ጥሪ አቀረቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊያን ሀሰተኛ ትርክትን ለመቀልበስ የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በኢትዮጵያ ላይ የሃሰተኛ መረጃ ጦርነት መከፈቱን መዘንጋት እንደማይገባ...

ፖለቲከኛው አቶ ዘለቀ ረዲ ለፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ደብዳቤ ላኩ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በኢትዮጵያ ላይ እያራመዱ የሚገኙትን ፖሊሲ ደግመው እንዲፈትሹ በዚህም ከኢትዮጵያና ከያዘችው እውነት ጎን እንዲቆሙ የኅብር ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ የሕዝብ...

የኢትዮጵያን ችግር በውጪ ጣልቃ ገብነት መፍታት እንደማይቻል የአሜሪካ የቀድሞ አምባሳደሮች አሳሰቡ

ኢትዮጵያ ነገ ዜና፡- ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ችግር በውጪ ሀገራት ጣልቃ ገብነት ሊፈታ እንደማይችል እና መፍትሄው ከውስጥ መምጣት እንዳለበት የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ አምባሳደሮች አምባሳደር ቲቦር ናዥ...

Poems